ላዛኛሸገር ገበታ🍴 ላዛኛ💵 219 ብር (ቫትን ሳይጨምር) 📌 ፊውዝን ቢስትሮ📍ቦሌ, ከሀርመኒ ሆቴል ፊት ለፊት:: ኤል ጂ ህንፃ 1ኛ ፎቅ::❗️አዱሱ ቦታቸው ❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅