ላዛኛ - 234 ብር, እና ስትሮበሪ - 72 ሌምኔድ - 37 እና ዋተርሜለን - 72 ሌምኔድ
ሸገር ገበታ
💵 ሁሉም ዋጋ ቫትን ጨምሮ ነው
📌 ካንቲን አዲስ
📍መስቀል ፍላወር, ከቱሊፕ ሆቴል ጀርባ::
❗️የምግቡ መጠን: ለአድ ሰው በቂ ነው:: ስታንዳርድ ብርጭቆ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅
