ላዛኛ እና ኞኪ በብሉ ቺዝ 

ላዛኛ እና ኞኪ በብሉ ቺዝ 

ሸገር ገበታ
🍴ላዛኛ እና ኞኪ በብሉ ቺዝ
💵 450 እና 470 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቤልቬድሬ
📍ኢምፔርያል, ወደ 24 የሚወስደው መንገድ ::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
‼️ ቀን ከ6-9 እና ማታ ከ1 - 3:30 ሰዕት ብቻ ነው የሚሰሩት:: ሰኞ ሰኞ አይሰሩም::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅



Report Page