ላዛኛ እና ቢፍ ሮል

ላዛኛ እና ቢፍ ሮል

ሸገር ገበታ
🍴ላዛኛ እና ቢፍ ሮል
💵 240 እና 220 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቤልቬድሬ
📍ካዛንችስ, ከፀጋ ወተት አለፍ ብሎ::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ መታወቂያ መያዝ እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅



Report Page