ሀበሻ ላንች ክለብ ብርንች + ዲዘርት

ሀበሻ ላንች ክለብ ብርንች + ዲዘርት

ሸገር ገበታ
🍦ሀበሻ ክለብ ብራንች
💵 1300 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ዘ ኪችን - ህያት ሬጀንሲ
📍መስቀል አደባባይ, ከ እስጢፋኖስ ቤትክርስቲያን ፊት ለፊት::

❗️ለሁለት እስከ 3 ሰው ይበቃል::
❗️እሁድ እሁድ ከ6 - 11 ሰዕት ብቻ ነው ያለው:: ሌላ ቀን ላይ የለም::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page