walia tenderp 222

walia tenderp 222

Walia Tender


በደቡብ መንገዶች ባለስልጣን የጉብሬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል |በደቡብ መንገዶች ባለስልጣን የጉብሬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 30 ቀን 2012

 Deadline: June 21, 2020

የኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ አነስተኛ ተሽከርካሪዎች፣ የተለያዩ ያገለገሉ ከባድ ተሽከርካሪዎችና ተሳቢዎች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የእርሻ እና የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የተሽከርካሪ፣ የእርሻና የኮንስትራክሽን መሳሪያ ሞተሮች (ኢንጅኖች)ና ኮምፖነንቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡የኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 30 ቀን 2012

Deadline: June 19, 2020 

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የG+10 የቢሮ ካፍቴሪያ ፣ ቤተ መጽሐፍት ሕንፃ እና የG+5፣ የሴቶች እና የወንዶች መኖሪያ ሕንፃ በተጨማሪም የተለያዩ አገልግሎቶችን የሚሰጡ ግንባታዎችን የዲዛይንና የቁጥጥር ሥራ የሚሠራ አማካሪ ድርጅቶችን ግዥ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል | የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 30 ቀን 2012 

Deadline: July 21, 2020

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ባነር፣የስም ቲተር እና ክብ ማህተም ህትመት አገልግሎት ግዥ  በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥመፈፀም ይፈልጋል|የጎንደር ዩኒቨርሲቲ

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 30 ቀን 2012 

Deadline: June 22, 2020

Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidders to participate in the bid Gelatinous /Dynamic/Explosive .|Chemical Industry Corporation

Posted: Ethiopian Herald June 6, 2020

Deadline: June 23, 2020

[EXTENSION]Sugar corporation Bid Extension noticesugar corporation (metahara sugar factory)

Posted: Ethiopian Herald June 6, 2020
Deadline: July 9, 2020

 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጥበቃ አቅርቦት ግዢ ይፈልጋል | የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ግዥ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 28 ቀን 2012

Deadline: June 23, 2020

Hawassa Town Water supply and Sewerage Service intends to purchase 2 SERVER COMPUTERHawassa Water Supply and Sewerage Service Enterprise 

Posted: Ethiopian Herald June 6, 2020
Deadline: June 20, 2020

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን 14,500 ሜትር ኪዩብ የገረጋንቲ ግዥበግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 29 ቀን 2012
Deadline: June 22, 2020

በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ፓስታና ማካሮኒ ፣ የልብስ ሳሙና ፣ የገላ ሳሙና ፣ ስፖንጅ ፍራሽ ፣ የቆርቆሮ ሚስማር ፣ ብርድ ልብስ መግዛት ይፈልጋል | በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 29 ቀን 2012

Deadline: June 25, 2020

[ጨረታማራዘም]በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የጂንካ መንደር መንገድ ዲዛይንናግንባታ ፕሮጀከት የተለያዩ አሮጌ ቁርጥራጭ ብረቶች........  የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 29 ቀን 2012
Deadline: June 15, 2020

Plan International Ethiopia Oromia Program Area (OPA) would like to construct Construction of VIP Latrine and Waterpoint|Plan International Ethiopia

Posted: The Reporter June 6, 2020

Deadline: June 16, 2020

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ሬዲዮ የመገናኛ እና ዝናብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮለመግዛት ይፈልጋል፡፡|የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 29 ቀን 2012

Deadline: June 22, 2020

የልደታ ክፍለ ከተማ የፐብሊክ ሰርቪስ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች በግልፅ ጨረታአወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል |የልደታ ክ/ከተማ የፐብሊክ ሰርቪስ አ/ ፋ/ ጽ/ቤት

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 29 ቀን 2012

Deadline: June 15, 2020

የቂርቆስ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የግንባታ ስራለማከናወን በቁፋሮ የወጣ ያልተፈለጠ የአርማታ ድንጋይ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል|የቂርቆስ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 29 ቀን 2012

Deadline: June 16, 2020

Guraghe Zone Finance Economy Development Department now invites eligible bidders for the construction of Water Supply Projects in Geta Woreda|Guraghe Zone Finance Economy Development Department

Posted: Ethiopian Herald June 6, 2020

DeadlineJune 26, 2020 

Ethiopian Insurance Corporation invites all interested and eligible bidders to participate in the bid for the supply of different IT Training Service|Ethiopian Insurance Corporation

Posted: Ethiopian Herald June 6, 2020

DeadlineJune 24, 2020 

Ministry of Agriculture(MoE)Invites for Five Production Wells drilling and water well completion in Somali Regional State Ministry of Agriculture

Posted: Ethiopian Herald June 6, 2020

DeadlineJuly 6, 2020

The Afar N.R.S Urban Housing development and construction bureau invites eligible contractors for furnishing the necessary labor, material & equipment for the construction of Afar Revenue Bureau|Afar N/R/S Urban Housing Dev't

Posted: Ethiopian Herald June 6, 2020

Deadline: June 27, 2020

The Federal Housing Corporation has allocated budget and now invites sealed bids for the Construction and completion of Mixed-use Apartment Building work|The Federal Housing Corporation

Posted: Ethiopian Herald June 6, 2020

Deadline: July 18, 2020

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ  የጥበቃ ማማ ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈል|የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 29 ቀን 2012

Deadline: June 25, 2020

የስልጤ ዞን ፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በወራቤ ስታድየም ውስጥለሚሰራው መጸዳጃና የሮቶ ማስቀመጫ ግንባታ ማህበራትን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ስልጤ ዞን  ፋ/ ኢ/ ል/ መምሪያ 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 29 ቀን 2012

Deadline: June 26, 2020

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የተለያዩ መጽሀፍት ማሳተም ይፈልጋል።|የኦሮምያ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 28 ቀን 2012

Deadline: June 20, 2020

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለ2012 የበጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትንየህትመትና ማስታወቂያ ቁሳቁሶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል|የኢትዮጵያ ልማት ባንክ

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 28 ቀን 2012

Deadline: July 22, 2020

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ደረጃቸውን የጠበቁ የቢሮ ጠረጴዛ እና ወንበር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል | ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት አዲስ አበባ 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 28 ቀን 2012

Deadline: June 23, 2020

Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidders to participate in the bid Apron conveyor Set.|Chemical Industry Corporation

Posted:Ethiopian Herald June 5, 2020

Deadline: July 17, 2020

Oromia Water Works Construction Enterprise has planned to invite eligible bidders to Purchase work and supply of Granite painting for AWWSA projects.|OWWCE

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 28 ቀን 2012

Deadline: June 18, 2020

የኦሮሚያ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን የበሰለ ምግብ አቅርቦት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል | የኦሮሚያ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 28 ቀን 2012

Deadline: June 20, 2020

Oromia Water Works Construction Enterprise invites eligible bidders to Purchase of Electro Mechanical Equipment(surface pumps, submersible pumps, Generator & Fittings) Oromia Water Works Construction Enterprise 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 28 ቀን 2012

Deadline: June 23, 2020

The China State Construction Engineering Corporation (CSCEC) would like to invite eligible bidders to perform geotechnical investigation work of the under listed Thirteen Bridges.China State Construction 

Posted:ሪፖርተር ግንቦት 26 ቀን 2012

Deadline: June 12, 2020

China Railway Seventh Group Co., Ltd now invites all eligible bidders to submit scaled bids for providing the necessary materials, equipment and manpower for the Geotechnical investigation Works of 4 bridges|China Railway Seventh Group Co., Ltd. 

Posted:Ethiopian Herald June 5, 2020

Deadline: June 19, 2020 

The Embassy of the Kingdom of Saudi Arabia desire to place a public tender for the implementation of the  Cleaning work, landscaping and pest control of the Embassy building.Embassy of the Kingdom of Saudi Arabia 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 28 ቀን 2012

Deadline: June 29, 2020

አለርት ማዕከል ለማዕከሉ አገልግሎት የሚውሉ የጽዳት አገልግሎት ግዥ እናየህሙማን ረዳት ጉልበት ሥራ /ፖርተር/ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል|አለርት ማዕከል

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 27 ቀን 2012 

Deadline: June 18, 2020

Wolaita Sodo University University invites to participate Design, Supply, Installation Commission and Training of Oxygen Plant Wolaita Sodo University

Posted:Ethiopian Herald June 4, 2020 

Deadline: July 17, 2020

ዳውሮ ልማት ማህበር የአራት ዓመት ፋይናንስ አፈፃፀም ማለትም 2016=2019 እኢአ በጀት ዓመት ያለውን በውጪ ኦዲተር በጨረታ ኦዲት አገልግሎት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡የዳውሮ ልማት ማህበር ዋና ጽ/ቤት 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 28 ቀን 2012

Deadline: June 20, 2020

መርካቶ የንጋት ብርሃን የገበያ ማዕከል በአለም አቀፍ የሂሳብ ሪፖርት አቅራረብ አይፋሬስ /IFRS/ ከ2010-2012 የበጀት አመት ሂሳቡን በጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል። | መርካቶ የንጋት ብርሃን የገበያ ማዕከል

Posted:ሪፖርተር ግንቦት 26 ቀን 2012

Deadline: June 12, 2020

Zemen Bank S.C invites interested and eligible bidders for the procurement of PCIDSS Certification Audit Service & Data Center Component mentioned belowZemen Bank s.c. 

Posted: ሪፖርተር ግንቦት 26 ቀን 2012

Deadline: June 17, 2020

ኬ አይ ኤስ የበጎ አድራጎት ማህበር የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ | ኬ አይ ኤስ የበጎ አድራጎት ማህበር 

Posted:ሪፖርተር ግንቦት 26 ቀን 2012

Deadline: June 9, 2020

 ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ለተረፈ ምርትና የተጋቡየማሸጊያ ዕቃዎች፣ አዲስና ያገለገሉ የግንባታ ዕቃዎች፣ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች ፣ ያገለገሉ የከባድ ኮንስትራክሽንማሺነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ያገለገሉ ኮምፒዩተርናተያያዥ ዕቃዎች ለመሽጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ 

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 28 ቀን 2012

Deadline: June 19, 2020

Amhara Credit and Saving Institution ACSI has Allocated Budget for the Consultancy service for preparation of (Design Specification and Bill off quantity and Tender Document) ACSI Micro Finance Building at (Lalibela (G+4), Metema (G+3)Amhara Credit and Saving Institution 

Posted:Ethiopian Herald June 4, 2020

Deadline: June 25, 2020

 The Supreme Court of Oromia, with its principal seat at Addis Ababa/Finfine has managed to provide its judicial staff and other appointees at different tiers of the region's court system with medical insurance coverage|The Supreme Court of Oromia

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 27 ቀን 2012

Deadline: June 19, 2020

የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለሚገነባው ለዋናው ቢሮ ግንባታአገልግሎት የሚውል  አርምስትሮንግ አቅርቦትና ገጠማ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውንፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየአማራ የህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት 

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 28 ቀን 2012 

Deadline: June 19, 2020

የአራዳ ከፍለ ከተማ ኮንስትራክሽን ፅ/ቤት ለክፍለ ከተማው ሊያስገነባቸው የፈለገውን ስራ ልዩ አማካሪ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል|የአራዳ ክ/ከተማ ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 28 ቀን 2012

Deadline: June 22, 2020

በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር ወረዳ ሚቄ ከተማ የፍርድ ቤት ቢሮ ግንባታ ተቋራጮችንአወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋ|የእኖር ኤነር ወረዳ ፋ/ ኢ/ ል/ ጽ/ ቤት 

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 28 ቀን 2012

Deadline: June 25, 2020

Adama Town Water Utility Service now invites sealed bids from eligible bidders for construction of the following public and communal toiletsAWSSSE

Posted:Ethiopian Herald June 5, 2020

Deadline: July 5, 2020

Oromia Water Works Construction Enterprise invites eligible bidders to Purchase work and supply of Suspended/false Cilin for administration & Laboratory Building for AWWSA projects. Oromia Water Works Construction Enterprise 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 28 ቀን 2012

Deadline: June 18, 2020

The HPRS Housing Development and Government Construction Agency invites eligible and qualified bidders of category BC 6 and above for Procurement of Construction of office Building HPRS Housing Development and Government Construction Agency 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 28 ቀን 2012

Deadline: June 26, 2020

የአራዳ ክ/ከተማ ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት ሊያስገነባቸው የፈለገውን ስራ የሚሠሩ ማህበራትን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል | የአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 28 ቀን 2012

Deadline: June 20, 2020

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የጅማ ቅ/ጽ/ቤት የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የጥንቃቄ እልባሳት መሣሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል |በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የጅማ ቅ/ጽ/ቤት

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 27ቀን 2012  

Deadline: June 14, 2020

የመርሀቤቴ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማና ከነመዳሪ እንዲሁም የጽሕፈት መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል | በአብክመ የሰሜን ሸዋ ዞን መርሀቤቴ ወረዳ/ገ/ኢ/ ትብብር ጽ/ቤት

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 27ቀን 2012  

Deadline: June 19, 2020

ኢካፍኮ አ.ማ ለቺፑድ ምርት የሚውል ዩሪያ ፎርማልዲሃይድ ሬዚን ፓውደር ለመግዛት የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ | ኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር 

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 27ቀን 2012 

Deadline: July 2, 2020

የአማራ ብድርና ቁጠባ የተለያዩ ህትመቶች በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል | የአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 27ቀን 2012 

Deadline: June 18, 2020

የድሬዳዋ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያየ ትራንስፎርመሮች ለማስጠገን እና የስብሰባ አዳራሽ ወንበሮች ለመግዛት በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል ድሬዳዋ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 27ቀን 2012 

Deadline: June 25, 2020

Wegagen Bank invites eligible and Qualified Bidders for Video wall display and its associated accessories & Furniture and Related Items Wegagen Bank S.C. 

Posted:ሪፖርተር ግንቦት 26ቀን 2012 

Deadline: June 16, 2020

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ  ያገለገሉ ፈርኒቸሮችና ተያያዥ እቃዎች፣ ያገለገሉ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል | በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 25ቀን 2012 

Deadline: June 16, 2020

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ልዩ ልዩ ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል | የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 25ቀን 2012 

Deadline: June 16, 2020

የደብረ ብርሃን ከተማ የመሬት ሊዝ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማት ቤቶችና ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽ/ቤት

Posted: አዲስ ዘመንግንቦት 26 ቀን 2012   

Deadline: June 12, 2020

ወንዶ ንግድ ና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ያገለገለ የሰሊጥ ማበጠሪያ ማሽን ለመሽጥ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ | ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

Posted: አዲስ ዘመንግንቦት 26 ቀን 2012   

Deadline: June 24, 2020

The bottler wants to sell the old Labeler machine and the machine is available at Kality Store around Gumruk.East Africa Bottling Share Company 

Posted: ሪፖርተር ግንቦት 26 ቀን 2012   

Deadline: June 12, 2020

 የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶችአቅርቦት ዘርፍየምግብ እህልና ብጣሪ እህል ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ|የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 27 ቀን 2012   

Deadline: June 15, 2020

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው ውርስ ሆነው የሚገኙ ብዛት 1801 ካርቶን ሻማ ሰኔ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 26 ቀን 2012   

Deadline: July 10, 2020 

የምስ/ጎጃም ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት በደ/ማርቆስ ከተማ እያስገነባው ላለው 2B+, G+6 ቢሮና ሁለገብ አዳራሽ ግንባታ፣ የግንባታ ግብዓቶች ማለትም አልሙኒያም ሥራዎች (የፀሐይ መከላከያ (Sun Breaker)፣ የደረጃ መደገፊያ (Hand rail)፣ ከመስታወትና አልሙኒየም የሚሰራ ብርሃን አሳላፊ ጣራ (sky light) ልዩ ልዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የሳኒተሪ ዕቃዎች፣ ሊፍት (አሳንሰር)፣ ጀኔሬተር፣ የፍሳሽ መከላከያ (Damp Proofing and water proofing) እና የመሳሰሉትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል | በአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ የምስ/ጎጃም ዞን ጽ/ቤት 

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 27 ቀን 2012   

Deadline: June 14, 2020

በደቡብ ኦሞ ዞን የሚገኝው የ ያኛንጋቶም ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የመናኸሪያ ግንባታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል |በደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር ያኛንጋቶም ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 27 ቀን 2012   

Deadline: June 25, 2020

በአማራ ብሔሬዊ ክልላዊ መንግስት የእንሳሮ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኝው አስተዳደር ጽ/ቤት የG+3 ቢሮ ግንባታ በእጅዋጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል|እንሳሮ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት 

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 27 ቀን 2012   

Deadline: June 24, 2020

The Agency invites to eligible & qualified bidders of BC-2 or GC-2 and above for the procurement of the river-side soil stabilization construction works at Jemo Site and Abuye & Kechene Sites Addis Ababa City Government River Basins and Green Areas Development and Administration Agency 

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 27 ቀን 2012 

Deadline: June 18, 2020

Organization for Welfare and Development in Action (OWDA)invites eligible bidders for the construction of four rooms in Gode office OWDA

Posted: Daily Monitor June 4, 2020   

Deadline: June 19, 2020 

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የሙዚቃ ዝግጅትና የአዳራሽ ዲኮር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ 

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 27 ቀን 2012 

Deadline: June 19, 2020

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ያገለገሉ ላንድ ክሩዘር እና ሚኒባስ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል |በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት 

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 27 ቀን 2012 

Deadline: June 11, 2020

የኦሮምያ ብ/ክ/መ የመንግስት ግዥና ንበረት ማስወገድ ኤጀንሲ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችሞተር ሳይክሎች፣ ጄኔሬተሮችና ቁርጭራጭ ብረታብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። | የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 27 ቀን 2012 

Deadline: July 9, 2020

የአርባምንጭ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የጽዳት ዕቃዎችን ፣ የጽህፈት መሳሪያዎችን ፣ የኤሌክትሪክና የቧንቧ መስመር መለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል | አርባምንጭ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 26 ቀን 2012 

Deadline: June 18, 2020 

የደቡብ ወሎ ዞን ፖሊስ መምሪያ የፅህፈት መሣሪያ እና ቋሚ እቃዎች የተሽከርካሪ መለዋዎጫዎች ፣ የመኪና ጎማዎች ፣ የማብሰያ መመገቢያ እቃዎች የህንፃ መሣሪያዎችን ፣ የፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ | የደቡብ ወሎ ዞን ፖሊስ መምሪያ

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 26 ቀን 2012 

Deadline: June 18, 2020

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የFiber Glass Water Tanker ግዥ ለመፈጸም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ 

Posted:ሪፖርተር ግንቦት 26 ቀን 2012

Deadline: June 22, 2020

የወልቂጤ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ የሚውል ዘመናዊ ቄራ ግንባታ ግዢ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል | የወልቂጤ ከተማ ፋይናንስ

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 26 ቀን 2012 

Deadline: June 24, 2020

የወልቂጤ ከተማብ አስተዳደር ፋይናንስ ና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የወጣት ማእከል ግንባታ፣ እርድ አገልግሎት መስጫ ቄራ ግንባታ፣ የዲች ግንባታ፣ አነስተኛ ድልድይ ፣ የቅርጫት ኳስ ሜዳ የደረጃ ማሻሻያ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል  የወልቂጤ ከተማ ፋይናንስ..

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 26 ቀን 2012 

Deadline: June 24, 2020

የወልቂጤ ከተማ ማዘጋጃ አገልግሎት ፕሪካስት ዲች ከቨር ግንባታ ለማሰራት ጥቃቅን ና አነስተኛ የማኑፋክቸሪንግ ማህበራት ማለትም (በማምረት) ዘርፍ የተደራጁ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 26 ቀን 2012

Deadline: June 24, 2020

ለወልቂጤ ከተማ ማዘጋጃዊ አገልግሎት የሚውል የኮብል እስቶን ግንባታ የጨረታ ማስታወቂያ የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 26 ቀን 2012

Deadline: June 18, 2020

በጌዴኦ ዞን የረጲ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ቢሮ ለማስገንባት በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል የረጲ ወረዳ ፋይናንስ (ጌዴኦ ዞን)

Posted: ሪፖርተር ግንቦት 26 ቀን 2012

Deadline: June 12, 2020

Ethiopian Shipping & Logestics Enterprise invites interested and eligible bidders for Multipurpose building data center construction work Ethiopian Shipping & Logistics Services Enterprise

Posted:Ethiopian Herald June 3, 2020

Deadline: June 23, 2020

Gambella University invites eligible bidders of contractors BC 1 or GC 1, for Gambella University  Gambella University

Posted:Ethiopian Herald June 3, 2020 

Deadline: June 25, 2020

China State Construction invites eligible bidders to perform geotechnical investigation work of Thirteen Bridges China State Construction

Posted: ሪፖርተር ግንቦት 26 ቀን 2012

Deadline: June 12, 2020

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር የጠረጴዛ ቀን መቁጠሪያ፣ የግድግዳ ቀን መቁጠሪያ እና አጀንዳዎችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 26 ቀን 2012 

Deadline: June 18, 2020

በኮ/ቀ/ክ/ከ የአስተዳደር ና ፋይናንስ ጽ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ፣ የጽህፈት መሳሪያ እና ምንጣፍ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ | የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ ፑል የአስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 26 ቀን 2012 

Deadline: June 13, 2020

የቤኒሻንጉል ክልል ትምህርት ቢሮ ዴስክ ቶፕ ኮምፒዩተር ፤ ላፕ-ቶፕ ኮምፒዩተር ፤ የኔት ወርክ መለዋወጫ እና የፕላዝማ መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል | የቤ/ጉ/ክ/መ/ትምህርት ቢሮ  

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 26 ቀን 2012 

Deadline: June 17, 2020

Harar Water Supply &Sewerage Authority invites eligible bidders for the construction of public and communal toilets Harar Water Supply and Sewerage Authority 

Posted: Ethiopian Herald June 3, 2020

Deadline: June 30, 2020

ቡና ኢንሹራንስ የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል | ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ 

Posted: ሪፖርተር ግንቦት 26 ቀን 2012

Deadline: June 12, 2020

GOAL Ethiopia invites eligible bidders for procurement of Shelter Construction Materials | GOAL Ethiopia

Posted: Ethiopian Herald June 3, 2020 

Deadline: June 23, 2020

Buna International Bank invites Bidders for the supply of vehiclesBunna International Bank S.C. 

Posted: ሪፖርተር ግንቦት 26 ቀን 2012

Deadline: June 18, 2020

(PHSP Ethiopia) invitation for the Supply of Reagents Private Health Sector Project (PHSP) Ethiopa

Posted: ሪፖርተር ግንቦት 26 ቀን 2012

Deadline: June 10, 2020

CARE Ethiopia invites eligible bidders for the purchase of one unit of Vehicle on a duty free bases | CARE 

Posted: ሪፖርተር ግንቦት 26 ቀን 2012

Deadline: June 12, 2020

[CORRECTED]አዋሽ ባንክ በሰንጠረዥ የተገለፁትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል አዋሽ ባንክ

Posted: ሪፖርተር ግንቦት 23 ቀን 2012

Deadline: August 10, 2020

አቢሲኒያ ባንክ የመኖሪያ ቤት፣ለሆቴል፣የዱቄት ማምረቻ ማሽነሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል አቢሲንያ ባንክ አ.ማ

Posted: ሪፖርተር ግንቦት 23 ቀን 2012

Deadline: July 10, 2020

በጉምሩክ ኮሚሽን (የጅግጅጋ ቅ/ጽቤት) የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶች፤ የቤት ማሰዋቢያ እቃዎች ፣ ስፔርፓርት፣ ሞባይሎች፣ የተለያዩ አልባሳት፤ የህንፃ መሳሪያዎች፤ የቤት መገልገያ እቃዎች ካሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በጉምሩክ ኮሚሽን የጅጅጋ ቅ/ጽ/ቤት 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 26 ቀን 2012

Deadline: June 10, 2020


<prev next>

Report Page