tx vi ደቡብ ወሎ ዞን የአልብኮ ወረዳ ገ

tx vi ደቡብ ወሎ ዞን የአልብኮ ወረዳ ገ


Walia Tender

የጨረታ ማስታወቂያ 

የጨረታ ቁጥር 01/2012 

በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገ/ኢ/ትብ/ዋ/ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስተዳደር ቡድን ለ2013 በጀት ዓመት 

የተዘጋጁ የደንብ ልብሶች
ብትን ጨርቅ የሀገር ውስጥ ቲትረን 6000
የሥራ ቆዳ ጫማ 
የሞዴል 1HZ-78 ፣1HZ79፣ KUM-25 LAN-25 እና 440 ትራክተር የአጭር ጊዜ እና የረጅም ጊዜ የመኪና እቃ መለዋወጫ
የፕላስቲክ ቦት ጫማ

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:: 

ስለዚህ፣ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡ ስለዚህ፡

  1. የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት እና ግብር የከፈለ፡፡ 
  2. የሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ ከብር 200,000/ ሁለት መቶ ሺህ ብር እና በላይ ከሆነ ተመዝጋቢ የሆነ ማስረጃ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል የምትችል፡፡ 
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው።
  4. በዘርፉ የንግድ ስራ ፈቃድ ያለው/ያላት፡፡ 
  5. አሸናፊ ድርጅት እቃዎቹን ወረዳው ድረስ ማቅረብ የሚችል፡፡ 
  6. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር እያይዘው ማቅረብ እለባቸው:: 
  7. የሚገዙ የዕቃዎችን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫዎች /ስፔስፊኬሽን/ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል። 
  8. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋውን በመሙላት ኦርጅናሉንና ኮፒውን በጥንቃቄ በታሸገ ኤንቨሎፕ ፖስታ ከጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ዘርፍ የጠቅላላ ዋጋ 2% በጥሬ ገንዘብ ወይም ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረቱ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው ።
  9. ቲትረን የተዘጋጁ ልብሶች እና የስራ ቆዳ ጫማ ናሙና ማቅረብ የሚችል፡፡ 
  10. ውድድሩ በእያንዳንዱ ዘርፍ ሆኖ በድምር ውጤት በሎት መሆኑን ይገንዘቡ፡፡ 
  11. የጨረታ ሰነዱን አልብኮ ወረዳ ገ/ኢ/ትብ/ዋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 09 ድረስ በመገኘት ለእያንዳንዱ ዘርፍ የማይመለስ ብር 100.00/አንድ መቶ ብር/መግዛት ይችላል፡፡ 
  12.  የጨረታ ሰነዱ በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ይህንን ማስታወቂያ የያዘው ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ15 ቀን በአየር ላይ በመቆየት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 የጨረታ ሣጥኑ ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባይገኙም በአልብኮ ወረዳ ገ/ኢ/ት ብ/ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል። 
  13. ጨረታው ጸንቶ የሚቆይበት ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ60 ተከታታይ ቀን ይቆያል፡፡
  14. / በወጣው የጨረታ ሰነድ ላይ ጥያቄ፣ ማብራሪያ ጥቆማ ወይም ቅሬታ ካለ በህጉና በአዋጁ መሰረት አል/ወ/ገ/ኢ/ትብ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 19/11 በአካል፣ በጽሁፍ ወይም በስልክ መጠየቅ ይቻላል። መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። መረጃ በስልክ ቁጥር 033 2150032/0332150009 መ/ቤቱ 

በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን የአልብኮ ወረዳ ገ/ኢ/ትብ/ዋ/ጽ/ቤት 

__________________

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 9፣2013

Deadline:በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00

__________________
© walia tender


Report Page