TRUST WALLET

TRUST WALLET


TRUST WALLET

ይህ አንድሮይድ መተግበሪያ DIGITAL BANK(ዋሌት)ነው

የትኛውንም CRYPTOCURRUNCY ማለትም እንደ BTC,ETH,LTC እና ሌሎች DIGITAL CURRUNCY ማስቀመጫ ነው

በዚ CHANNAL የምትሰሩትን ወይም የሰራችሁትን ገንዘብ ታስቀምጣላቹ

አፕሊኬሽኑን እዚ ጋ ይጫኑ https://share.trustwallet.com/tlSKR1c

STEP 1 አፕሊኬሽኑን ከላይ ባለው ሊንክ ዳውንሎድ አርጉት


STEP 2

TRUST WALLET መተግበራያውን ክፈቱት

ልክ አፕሊኬሽነን እንደከፈታቹ ከታች በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ሆኖ ይመጣል

CREAT A NEW WALLET

IMPORT WALLET

አዲስ ዋሌት ለመፍጠር CREAT A NEW WALLET የሚለውን ይጫኑ

STEP 3

የድርጅቱን ህግና ደንቦችን መቀበል አለባችሁ

የሚስጥር ሀረግ(phrase)በሚገባ ቦታ ያስቀምጡ ይህ የሚስጥር ሀረግ(phrase) አፕሊኬሽኑ ከስልኩ ላይ በጠፋ እንካን በዚ የሚስጥር ኮድ ስለሚመልሰት በጥንቃቄ ፅፈው አስቀምጡት

STEP 4

የሚስጥር ሀረግ(phrase) አረጋግጡ በትክክል የሚመጡትን ቃሎች በቅደም ተከተል በመሙላት የሚስጥር ሀረግ(phrase)ያረጋግጡ ሲጨርሱ DONE የሚለውን ይጫኑ

STEP 5

አሁን ዋሌቱ ጥቅም ላይ ለመዋል ሙሉ በሙሉ ዝግጁ ነው

ይህን ሁሉ በትክክል ካደረጉ እንኳን ደስ አለዎት


የሚያስፈልጋቹ ነገር ወይም ጥያቄ ካላቹ እናንተን ለማገልገል ዝ ግጁ ነኝ 

እዚ ላይ ያናግሩኝ




Report Page