sl tx bu md በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ ፋ

sl tx bu md በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ ፋ

Walia Tender

የጨረታ ማስታወቂያ 

በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2013 ዓ/ም በጀት ዘመን በከተማችን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች

ጽ/መሣሪያ፤
ደንብ ልብስ፤
የግንባታ ዕቃ (ሲሚንቶ፤ ቆርቆሮ፤ ሚስማር፤
 የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች
(ኮምፒተር፤ ዲጂታል ካሜራ፤ ፎቶ ኮፒ ማሽን.ወዘተ)
ሞተር ሳይክል ባለ 2 እግር፡ እና 
የእንስሳት መድሃኒትና መገልገያ መሣሪያዎችን

በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያለው፣ የዘመኑን ግብር ያጠናቀቀ፣የታደሰ ንግድ ፈቃድ የግብር ክፍያ መለያ ቁጥር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፣ በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችል ከሚመለከተው አካል የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣ በዋጋ ማቅረቢያ ላይ ስርዝ ድልዝ የሌለበት፣ ስርዝ ድልዝ ካለው ከጨረታ ውጪ ይሆናል። ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ | በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታውን ሠነድ የማይመለስ ብር 100 በመከፈል ከከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ዳይሬክተር ሥራ ሂደት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ሎሚወዳደሩበት ንብረት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ CPO /ሲፒኦ/ ወይም (ካሽ) 10,000 / አስር ሺህ ብር ማስያዝ ይኖርባቸዋል:: 

ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሳጥን ክፍት ሆኖ ቆይቶ በዕለቱ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡ ዕስቱ ሰንበት ከሆነ በሚቀጥለው በሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል። 

ማሳሰቢያ፡- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ስልክ ቁጥር 0996699390/0972612664 

በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት 

 __________________

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 9፣2013

Deadline: 15 ተከታታይ ሥራ ቀናት

__________________
© walia tender



Report Page