rnt የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስ

rnt የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስ

Walia Tender

የጨረታ ማስታወቂያ 

ጨ.መ.ቁ ፥- ESLSE/UM/NCB/06/2013 (Re) 

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ከሞጆ እና ቃሊቲ ደረቅ ወደቦች ወደ ተለያዩ መዳረሻዎች የጭነት ኮንቴነር/ኮንቴነር ለማጓጓዝ የከባድ ተሽከርካሪ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ በዘርፉ የተሰማራችሁ የጭነት ትራንስፖርት ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡ 

  1.  በዘርፉ የተሰማሩ ሁሉም ድርጅቶች ከፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን የተሰጠ የታደሰ የጭነት አገልግሎት የደረጃ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት /ሠርተፍኬት፤ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት፤ 
  2. የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የትራንስፖርት ማህበራትን አይመለከትም፤
  3. ጊዜው ያላለፈበት ጨረታን ለመሳተፍ የሚያስችል የግብር አከፋፈል ምስክር ወረቀት ማስረጃ Tax Clearance Certificate/
  4. ተጫራች ድርጅቶች የንግድ ፤የቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነዶችን በተለያየ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው። ተጫራች ድርጅቶች የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ከoo/100/ በCPO ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ETHIOPIAN SHIPPING & LOGISTICS SERVICES ENTERPRISE በሚል ስም በማሠራት ከቴክኒካል ፖስታው ጋር በማቅረብ መጫረት ይችላሉ፡፡
  5. .ተጫራች ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን ለሙግዛት የማይመስስ ብር 100 /አንድ መቶ/ በመክፈል ለገሃር በሚገኘው የቀድሞው የማሪታም ሕንጻ ኛ ፎቅ ላይ ቢቁ-06 በሚገኘው የፋይናንስ ክፍል መውሰድ ይችላሉ፡፡ 
  6. ጨረታው በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፤ ቂርቆስ ከፍስ ከተማ፤ ወረዳ 07፤ ለገሃር፤ የቀድሞው የማሪታይም ሕንጻ አጠገብ አዲስ በአስገነባው ሁስገብ ሕንፃ 10ኛ ፎቅ ግዥ መምሪያ ዋና ክፍል፤ መስከረም 26 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ8፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቴክኒካል ፖስታው ብቻ ይከፈታል፡፡ 
  7.  ከጨረታ መከፈቻው ቀንና ሰዓት በኋላ ዘግይቶ የሚመጣ የጨረታ ሠነድ ተቀባይነት ያለውም 
  8. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

በተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 011-55497-86/011-5-54-9781 

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት 

__________________

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 9፣2013

Deadline:መስከረም 26 ቀን 2013

__________________
© walia tender

Report Page