Review
Adama Gebetaዛሬ በመጀመሪያ ሪቪዋችን ሃማክስ ኮፊን እናያለን። ሃማክስ ኮፊ ሚገኘው H&H building 1ኛ ፎቅ ላይ ሚገኝ ሲሆን Google Map ላይ ቦታቸውን ፖስት እናረጋለን ከስር።
📌 ሃማክስ ኮፊ
📍 ማፊ ቁጥር ሁለት የሚገኝበት ህንጻ ላይ 1ኛ ፎቅ
🔰ሜኑዋቸው ምን ይመስላል?
ሁለት አይነት ሜኑ አላቸው iced menu እና hot menu:
Hot order menu:
coffee 10
Macchiato 20
Mocha 40
Lattee 40
Chocolate 35
Carmel 35
cuppuccino 10
Tea 25
Honey Macchiato 25
fasting Macchiato 25
Iced order menu:
Iced Coffee 10
Iced Lattee 50
Iced Mocha 60
Iced Chocolate 60
Iced Carmel 60
Iced Tea 30
iced Tea Latte 50
Iced Coffee with Tea 40
🔰ይሄ ቦታ ምን ልዩ ያረገዋል?
▪️ቀዝቃዛ እና ሙቅ መጠጥ ብቻ ሚያቀርቡ ሲሆን፤በምታዙት መጠጥ ላይ የፈለጋቹትን ማጻፍ ትችላላችሁ።
🔰እዛ ከመሄዳቹ በፊት ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች
▪️ሁሉም ዋጋዎች ታክስን ያካተቱ ናቸው
▪️ሚሰሩት ከጠዋቱ 2ሰዐት - ማታ 3 ሰዐት
▪️WIFI የለም
🔰እኛ ብትሞክሩት ምንለው
▪️Ice Frappuccino እና Ice Chocolate በጣም አሪፍ ነው እና ሁለቱን ብትሞክሩት እንላለን
አገልግሎት ጥራት : 4/5
ጣዐም : 4/5
አሳማኝ ዋጋ : 4/5