page

page

አርጂ ገበያ (ጨረታ ማስታወቂያዎች)

የኢትዮጵያ አርኪቴክቸር ሕንፃ ግንባታ አና ከተማ ልማት ኢንስቲትዩት የደንብ ልብስየስፌት አገልግሎት እና የስፖርት ዕቃዎች፣የጽሕፈት መሣሪያዎች፣የጽዳት እና የኪችን ዕቃዎች፣የሕንፃ ጥገና እና መሣሪያዎች፣ፈርኒቸር ቲቪ ምንጣፍ እና መጋረጃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Posted date: አዲስ ዘመን መጋቢት 12፣ 2012

Dead line:April 3, 2020 (መጋቢት 25)

የአየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ለ2012 በጀት ዓመት የክሊኒክ ቤት ዕድሳት ስራ እና ተጨማሪ ክፍሎች የግንባታ ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

posted date:አዲስ ዘመን መጋቢት 12፣2012

Dead line: April 06, 2020

ት/ቤቱ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ |በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት የፊታውራሪ ላቀ አድገህ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት 

Posted Date : አዲስ ዘመንመጋቢት 11 2012

Deadline :2020-03-29

Oromia Coffee Farmers Cooperative Union L.L. invites all registered eligible bidders for constructing cafeteria who have grade 5 (Five) in BC or GC Licenses: Subject of procurement service: construct cafeteria house at Oromia Coffee Farmers Cooperative Union L.L, Galan town.

Posted date:አዲስ ዘመን መጋቢት 12፥2012

Dead line:April 3,2020(መጋቢት 25)

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ዴስክቶፕ ኮምፒዩተርላፕቶፕ እና ተያያዥ ዕቃዎች፣የህትመት እና ተያያዥ አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Posted date:አዲስ ዘመን መጋቢት 12፣2012

Dead line:March 31,2020(መጋቢት 22)

Report Page