OO

OO

Walia Tender

የህትመት እና መስተንግዶ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ 

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተሮች አገልግሎት የሚውል የህትመት እና መስተንግዶ በጨረታ እወዳድሮ ውል መያዝ ይፈልጋል፡፡ ጨረታው ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች በሚከተለው መስፈርት መሰረት መሳተፍ ትችላላችሁ። 

በዚሁ መሰረት፡

  1. ስዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና TIN እና VAT ተመዝጋቢ የሆኑና መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ 
  2. ተጫራቾች የሚሞሉት የዋጋ ማቅረቢያ በጥንቃቄ በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ተጫራቾች በሚያቀርቡት የሃሳብ መስጫ ላይ ስማቸውን፤ ፊርማቸውን፤ አድራሻቸውንና የንግድ ድርጅታቸውን ማህተም ማኖር ይጠበቅባቸዋል፡፡ 
  3. የጨረታው ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች የማወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ /ማሻሻያ/ ማድረግ አይችሉም። 
  4. ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የስራ ቀናት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት 3ኛ ፎቅ በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን አልፎ በቀጣዩ የስራ ቀን እስከ ጠዋቱ 4፡00 ድረስ በአ/ከ/ክ/ከ/ወ7 ፋይናንስ ጽ/ቤት 3ኛ ፎቅ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 
  6. ጨረታው ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በተዘጋ ዕለት በ4፡30 ሠዓት ጨረታው በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት 3ኛ ፎቅ ይከፈታል:: 
  7. የጨረታ ማስከበሪያ ከሞሉት ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም cpo ከጨረታው መክፈቻ በፈት ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ 
  8. የጨረታው ሰነዱን የማይመለስ 50 /ሃምሳ ብር /በመክፈል ከግዥ ፈየንብ/አ/የስራ ሂደት ማግኘት ይችላሉ፡፡
  9. በጨረታው ተወዳድሮ ያሸነፈ ድርጅት እንደ ውሉ ባይፈፅም ህጋዊ የሆነ እርምጃ በመውሰድ ውሉን የማቋረጥ መብት እለው፡፡ 
  10. ማናቸውም የጨረታ ህግ ያልተከተሉ እሰራሮች ከጨረታ ያሰርዛል፡፡
  11. ጽ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 
  •  ማብራሪያ፡- በስልክ ቁጥር 0112732513 ማብራሪያ ማግኘት ይች ሳሰ፡፡ 
  • ማሳሰቢያ:- ከጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ በመመሪያው መሰረት ደስተናግዳሰ ፡ 
  • አደሪሻ፡- አውቶብስ ተራ ገነሜ ት/ቤት ፊት ለፊት 
  • በአዲስ ከተማ ክፍስ ከተማ የወረዳ 7 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት 

 

AZ ነሐሴ 15፣ 2012

_______________

OPEN TENDER NO EPPSC/01/ 2020

Ethiopian Pulp and Paper S.C invites eligible (local /foreign) suppliers for the supply of;


Detailed bid document can be obtained from the Addis Ababa office Located at Sheromeda in front of the American Embassy previous Educational Material production & Distribution Enterprise premises office No.44/33 upon payment of non-refundable Birr 200 (Two hundred Birr).

Technical proposal, (Technical Specification original & copy) & Financial  Offer original & copy with 2% bid bond in a wax-sealed envelop marked offer for Open tender No EPPSC/01/ 2020 in a separate envelope should be submitted on or before 24/9/ 2020 4:00 Pm local Time. The financial offer  will be opened on 7/10/2020, 11:00 A.M local time at Addis Ababa office  or Wonji.

Bidders have to present VAT registration and renewed trade License.

EPPSC reserves the right to accept or reject the bid fully or partially.

ADDRESS

EPPSC, ADDIS ABABA OFFICE P.O. Box 790

Tel. 0111262051/262067.

FAX-0111262036 Addis Ababa, Ethiopia

PD Ethiopian Herald ( Aug 21, 2020 )

BC Sep 24, 2020

______________________

የጨረታ ማስታወቂያ 

የሚዛን ግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ በ2013 በጀት ዓመት ተቀብሎ ለሚያስተምራቸው ተማሪዎች

  • የምግብ ጥሬ ዕቃዎች ማለትም ጥራጥሬ፣ አትክልት፣ የበሰለ ዳቦ፣ የከብት ሥጋ እንዲሁም የማገዶ እንጨት፣
  • የተለያዩ ተሽከርካሪ ጎማና ከመነዳሪ
  • የተማሪዎች አልጋ ቺፕ ውድ፣ ፍራሽና ትራስ በዘርፉ ከተሰማሩ እና መስፈርቱን ከሚያሟሉ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 

በዚህም መሰረት ከላይ የተዘረዘሩት ዕቃዎችን ለማቅረብ ህጋዊ የአቅራቢነት ፍቃድ ያላችሁ፣ የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ፣ በጨረታ እንድትሳተፉ ፍቃድ ያገኛችሁ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆናችሁ እና በግዥ ኤጀንሲ ድህረ ገፅ የተመዘገባችሁ የጨረታ ዶክመንቱን ሚዛን በሚገኘው የኮሌጁ ግዥ ሽያጭ እና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 21 በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳሰብን ጨረታው ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የስራ 

ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 10 ሰዓት ታሽጎ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳስባለን፡፡ 

መረጃ በስልክ ቁጥር 0471353135 ወይም 0473350723 ደውሉ ይጠይቁ፡፡ 

የሚዛን ግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ 

Addis Zemen ( ነሐሴ 15፣ 2012 )

በ15ኛው ቀን ከቀኑ 10 ሰዓት

__________________


Report Page