News

News

ጋዜጣ ®

የቀድሞውን የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ምክትል እና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀኔራል አቶ ያሬድ ዘሪሁንን አስመልጠዋል በሚል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ።

ዛሬ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10ኛ የወንጀል ችሎት አቶ 

ያሬድን አስመልጠዋል የተባሉት የነብስ አባቱ አባ ሃይለማርያም ሃይለሚካኤል እና ሾፌራቸው አሸናፊ ታደለ ፍርድ ቤት ቀርበዋል።

መርማሪ ፖሊስ ተጠርጣሪውን ለመያዝ በሚል ችሎቱን የ14 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ጠይቋል።

ችሎቱም መርማሪ ፖሊስ ያቀረበው ሃሳብ ተቀባይነት የለውም በሚል ፖሊስ በ10 ቀን ውስጥ አጣርቶ እንዲያቀርብ ትዕዛዝ ሰጥቷል።

Report Page