ስለዚ መልእክት መሰራጨት

ስለዚ መልእክት መሰራጨት


☀ማንኛውም ይህ መልእክት የደረሰው ሰው ለሌላው ወገኑ ሳያጎል ሳይጨምር ሊያደርስ ይገባዋል፡፡ ለሁሉም እንዲደርሰው
አቅምህ የፈቀደውን ሁሉ አድርግ፤ ለፈጣሪ መታዘዝ ማለት፣ ሌላው ወንድምህና እህትህ የሚድኑበትን፣ ከሞት አደጋ የሚያመልጡበትን
ሁሉ ማድረግ ነው፡፡ በቅንነት በየዋህነት የፈጠሪውን ትእዛዝ በማክበር ለሚለፋ ዋጋው ይከፈለዋል፡፡ ይህ መልእክት ለሁሉም የሰው ዘር
ሊደርሰው ይገባዋል፤ ቢቀበልም ባይቀበልም፣ ቢሰማም ባይሰማም፣ አንተ ፈጣሪ የጣለብህን አደራ ተወጣ፡፡ ንገረው አልሰማ ካለ
እጅህን አጨብጭበህ የእግርህን ትቢያ አራግፈህ ፤ አንተ እንዳራገፍከው ሁሉ የሰረዊት ጌታ እግዚአብሄርም እንደዚሁ እንደ ትቢያም
ይበትነዋል፡፡ ስለዚህ አንተ መልእክቱን አድርስ፤ ቢፈልግ ይጣለው፣ ይቅደደው፣ ይተችም፣ ይመጻደቅም፣ እንደለመደም፣ የክርክር፣
የፍልስፍና አጀንዳም ይክፈትበት፣ ያሻውንም ይበል፣ የሚከፈለው ዋጋ በእግዚአብሄር እጅ ነው፡፡ በመሆኑም ሳይውል ሳያድር ዋጋውን
ይቀበላል፡፡ አላግጦ ንቆ አሹፎ የሚኖርበት ዘመን አልቆአልና ! ማንኛውም ሰው ይህን መልእክት ካነበበ በኋላ ቀድሞ እራሱን ቢያይ
መልካም ነው፡፡ ብዙዎች እንደ ህይወታቸው ልምድና እንደ እውቀታቸው፣ እንደ ተግባራቸው ሊያዩና ሊተረጉሙ ይችላሉ፡፡ ይህ በዚህ
ገሃድ አለም በሚፈጠር የስጋ ጭቅጭቅ የሚፈቀድና የተለመደ ነው፡፡ ... ኢትዬጽያ_ የአለም_ ብርሃን መልእክት 2 ገጽ 3 ግንቦት27/2000ዓም ተጻፈ

☀ጌታ አንድ ምሳሌ መስሎአል ለሶስት ሰዎች መክሊት ሰጠ፡፡ እንደየአቅማቸው ሰጣቸው እንዲነግዱ፣ እንዲያተረፉ ሶስቱም በየፊናቸው ተሰማሩ፣ ሁለቱ ነገዱ አተረፉ ትርፋቸውንም ይዘው መጡ፡፡ ተመሰገኑበት ተሸለሙበት፡፡ አንዱ ግን ሰርቶ ነግዶ ከማትረፍ ይልቅ ደበቀ፤ ጌታ ሲጠይቀውም ያንኑ ጌታ የሰጠውን አንዱን መክሊት አቀረበ ጌታ ረገመው ተኮነነ፣ እድል ፈንታው ጨለማ ሆነ፡፡ ይኽን ያልክዋችሁ በከንቱ አይደለም ይህንን የሰራዊት ጌታ መልእክት ባላችሁ አቅም ሁሉ ለመላው ህዝብ አድርሱ፣ በትኑ!! በዚህ ንስሃ የሚገባ አለ ይድናልም፤ እናንተም ነገዳችሁ፣ አተረፋችሁ፣ ሌላው ደግሞ ይህን መልእክት ይሰማል ንስሃ ሰለማይገባ አይድንም ይፈረድበታል፡፡ በዚህም አትርፋችኋል፡፡ ምክንያቱም ፍርድ ያገኘው ተመክሮ ተነግሮት እንዲመለስ ተመክሮ ስለሆነ በዚህም ለፈጣሪያችሁ ሰለታመናችሁና ሰለታዘዛችሁ አትራፊ ናችሁ፡፡ ነገር ግን ደብቃችሁ በቤታችሁ ቀብራችሁ ብታኖሩት! እንደ ሃኬተኛው ሰው፣ መክሊት ቀባሪ ትሆናላችሁና ተጠንቀቁ፡፡ እግዚአብሄር የሚወደውና የሚደሰተው የሰማችሁትን አምናችሁ፣ ከተሳሳታችሁበት ፈጥናችሁ ስትመለሱና ሌላው ወንድማችሁ እንደናንተው እንዲድን ስትጥሩ በቻ ነው፡፡ - ለሌሎች ሃገሮች መልእክቱ በአግባቡ ይደርስ ዘንድ በአማርኛም፣ በእንግሊዘኛም አንብባችሁ በውጪ ላሉት ወገኖቻችሁም ሆነ ለሁሉም የሰው ዘር እንዲደርስ አድርጉ፡፡ በዘመኑ ዘዴም ተጠቀሙበት፡፡ - በፖስታ፣ በኢሜይል፣ በፋክስ ላኩት ይድረሰው ፍርዱን ይወቅ፣ አውቆም ይዳን አሊያም ሞትን ይቀበላል፡፡ - ዛሬ ነው የማትረፊያው ሰአት፣ ነገማ በምህረት የታሰበው ሁሉ ከምድርም ከሰማይም የሚፈስለትን በረከት ስለሚያግኝ እምትጨምርልት ምንድነው!! የፈተናው ሰአት አሁን ነው እንዲድን መርዳት አሁን ነው፡፡ እሳቱ በሙሉ ሃይሉና በታላቅ ቁጣ ከመፍሰሱ በፊት፡፡ ቤት ሲቃጠል ከውስጡ ሰውን ለማዳን እንደሚደክም ሁሉ እናንተም ጣሩ፡፡ ላረጋግጥላችሁ የምወደው ምንም ጊዜ አለመኖሩንና ፍጹም መሟጠጡን ነው፡፡ ...ኢትዬጽያ_ የአለም _ብርሃን መልእክት 2 ገጽ 18 ግንቦት27/2000ዓም ተጻፈ


☀ኢትዬጽያ_ የአለም_ ብርሀን ከ100ሺ በላይ Members ያለበት የመልእክቱ source, መልእክታቶችን,ተከታታይ የአባቶች መግለጫዋችን, የእረኝነት ትምህርቶችን,የራእይ ዩሃንስ መግለጫዋችን, ማሳሰቢያዋችን ሁሉኑም ለማግኘት በዚ የቴሌግራም group link ይጠቀሙ :- https://t.me/rayeyohanes20


☀በሌላ አማራጭ ቴሌግራም ለማይጠቀሙ ወንድሞቻችሁ እህቶቻችሁ እንዲሁም ዘመዶቻችሁ በዚ Googl drive ሁሉኑም መልእክታቶች,መግለጫዋች,ማሳሰቢያዋች ማግኘት ይችላሉ። https://bit.ly/RayYohanes20

☀በyou-tube ሁሉኑም መልእክታቶችን search በማለት ማግኘት ይቻላል። መልእክት1,2,3,4,5,6,8

☀ ከኢትዬጽያ_የአለም_ብርሃን መልእክታቶች ተመሳሳይ የተበራራ 3 መልእክት ለማግኘት(ታላቅ ብርሃን ለኢትዬጽያና ለአለም,የፍርድ አፈጻጸም,የጨለማው ገዢ ተግባር) በሚል ለማግኘት በዚ Email ፈላጎቱን ይግለጽ teklekidan979@gmail.com

Report Page