JavaScript

JavaScript


ሠላም ሠላም ውድ የ #ኢትዮHACKER ቤተሠቦች ዛሬ ይዘንላቹ የመጣነው ከ Programming language ሥለ ጃቫ ሥክሪፕት( javascript) በተመለከተ ቀጣዩን ክፍል ይዘንለቹ መተናል ተከታተሉን እውቀት እንደምታገኙበት ተሥፋ አናደርጋለን ።  


🔍🔍🔍_PART TWO_🔍🔍🔍


🗝በጃቫ ሥክሪፕት(java script) ያዘጋጀነውን ኮድ እንዴት ራን ማድረግ እንችላለን?


🔰በመጀመሪያ ደረጃ ጃቫ ሥክሪፕት(java script)የተዘጋጀው clint side ላይ እንዲሠራ(excute) እንዲያደርግ ነበር።ይህም ማለት ኢንተርኔት ብራውዘር በመጠቀም ማለት ነው። ሥለዚህ ሁሉም ብራውሠር ጃቫ ሥክሪፕት ኢንጅን (js engine)አላቸው ።ማለትም በጃቫ ሥክሪፕት የተዘጋጀውን ኮድ excute ማድረግ ይችላሉ።

ከነዚህ ብራውዘርዎች🔎 መካከል 

፦🔌fire fox

 🔌chrome

 🔌spidermonkey &

 🔌 V8 . በዋናነት ይጠቀሣሉ።                  

ነገር ግን በ2009 እ ኤ አ ራይን ዶህል ኖድን ፋጠረ። 

📍ኖድ ማለት በ C++የተዘጋጀ የጃቫ ሥክሪፕት ኢንጅን (js engine ) ማለት ነው ።

 በውሥጡም 

  🔌 google

  🔌 V8 &

  🔌 js engine ይይዛል።

ይህ ኖድ ከተፈጠረ ቡሃላ በጃቫ ሥክሪፕት የተዘጋጀውን ኮድ ከብራውዘር🔎 ውጪ መጠቀም ተችሏል።ማለትም በጃቫ ሥክሪፕት የተዘጋጀውን ኮድ ኖድን በመጠቀም ከብራውዘር🔎 ውጪ እንዲሠራ ማድረግ እንችላለን ማለት ነው።

🖍ለምሣሌ 

ብሮውዘር🔎 ላይ እንዴት እንደምንጠቀም እንመልከት😳

1 ወደ google ወይም ክሮም መግባት 

2 ባዶ ባታ ላይ ራይት ክሊክ ማድረግ 

3 ኢንሥፔክት(inspect) የሚለውን መምረጥ

4 ኮንሡልን (consule) መንካት👇

5 ፕሮግራሙን መፃፍ ⌨

6 ኢንተርን መንካት👇


 🖍ለምሣሌ ፦ ' hello javascript ' የሚለውን ፕሪንት ለማድረግ

5ተኛው ላይ consule.log('hello javascript');

6ተኛ.ኢንተርን መንካት👇

  hello java script 💻


🧲ኖድ ( node.js) ለምን ይጠቅመናል?


 📌1 በጃቫ ሥክሪፕት የተዘጋጀውን ኮድ ከብራውዘር 🔎ውጪ እንዲሠራ ለማድረግ።

  📌2 የተለያዩ                                         


🔌app development                  


🔌back end,                  


🔌front end &               


🔌fullstack development .etc ለመሥራት ይጠቅመናል።


 በአሁኑ ሠአት⏱ በአለማችን 🌐ላይ ለቴክኖሎጂያቸው node.js ከሚጠቀሙ ትልልቅ ካምፓኒዎች መካከል 💉

   ⏩ Net flix

   ⏩ Linked in

   ⏩  Ebay

   ⏩  Trello

   ⏩  Uber

   ⏩  NASA. etc...በዋነኝነት ይገኙበታል።


🧲ጃቫ ሥክሪፕት ፍሬም ወርክ(frame work)


ጃቫ ሥክሪፕት ፍሬም ወርክ(frame work)፦በጃቫ ሥክሪፕት የተዘጋጀ አፕሊኬሽን ሢሆን ፕሮግራመርኦች በቀለሉ የሚፋልጉትን እንዲያገኙ የሚረዳ መሣርያ ማለት እንችላለን። ማለትም በቀለሉ 🔍ዌብሣይት ዲዛይን ለማድረግ ፣አፕሊኬሽን ዴቨሎፕ ለማድረግ ወዘተ...።አነዚህ ፍሬም ወርክኦች(frame works) የጃቫ ሥክሪፕት ተፋላጊነት እንዲጨምር ⏫አድርገውታል።ከነዚህ መካከል የሚከተሉት ዋና ዋናዎቹ ናቸው።

1⃣.Angular.js     6⃣.mithrill.js

2⃣.React.js       7⃣.Node.js

3⃣.Vue.js        8⃣.polymer.js

4⃣.ember.js      9⃣.aurelia.js

5⃣.meteor.js      🔟.bone.js  etc...                      💊 ልብ በሉ ሁሉም ፎሬም ወርክ የየራሡ የሆነ ጥቅም አለው ። ሥለዚህ ሁሉንም ባይሄን እንኳን አንዳንድኦችን ማወቅ አሥፈላጊ ነው ማለት ነው።   🖍ለምሣሌ react.js በመጠቀም ሞባይል አፕሊኬሽን ዴቨሎፕ ማድረግ እንችላለን

   💊 Vue.js በመጠቀም የሚያምሩ እና የሚያሥ ደምሙ አኒሜሽን ለዌብሣይታችን ለመሥራት ይጠቅመናል ሥለሆነም አንዳንድ ግዜ ከ አንድ በላይ ፍሬም ወርክ መጠቀም ሊኖርብን ይችላል ማለት ነው።

  

ጃቫ ሥክሪፕት(java script) በመጥቀም ብቻ

የፋለግነውን ዌብ ሣይት፣አፕሊኬሽን ፣ጌም ወዘተ...   

መሥራት እንችላለን።


🛠በጃቫ ሥክሪፕት(java script) የተሠራ(develop)የተደረገ አፕሊኬሽን እና ጌም በየትኛውም ኦፕሬቲንግ ሢስተም (operating system)📲 መጠቀም እንችላላን።

አሥቡት እስኪ የፋለግነውን 🔎ዌብ ሣይት ሠርተን ፣የሞባይል📱ወይም የዴክቶፕ 🖥አፕሊኬሽን ፣ጌም 🎮ዴቨሌፕ አርገን ያውም ደግሞ ሁሉም (operating system)ላይ የሚሠራ ታድያ ጃቫ ሥክሪፕት(java script) አንደኛ 💪ቢሆን ይበዛበታል???


🧲ሥለዚህ ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ መማር ከፋለጋቹ በ ጃቫ ሥክሪፕት(java script) ምርቹ ብታደርጉ ተጠቃሚ ትሆናላቹ እንላለን።ሥለ ጃቫ ሥክሪፕት(java script) በኛበኩል በዚ አበቃን።ጃቫ ሥክሪፕት(java script) ግን አላበቃም ምናልባት ነገ አዲሥ ነገር ሊፋጠር ይችላል ለበለጠ መረጃ ጎግል አባታችንን ይጎብኙ እንላለን።በቀጣይ⏩ ፕሮግራማችን ፓይተንን(phyton)እንጀምራለን። እሥከዛው ግን መልካም ጊዜ።


credit© @techs_channel™


@techs_channel


📥ጥያቄ ካለዎት @hackersgroup1 ላይ ይላኩልን።

Spam ለሆናቹ @ ላይ ያናግሩን

✅ሌሎች መረጆዎችን ለማግኘት @wawwaw_bot

Report Page