IT

IT

Walia Tender


🆕China Railway Seventh Group Co., Ltd now invites all eligible bidders to submit scaled bids for providing the necessary materials, equipment and manpower for the Geotechnical investigation Works of 4 bridges|China Railway Seventh Group Co., Ltd. 

Posted:Ethiopian Herald June 5, 2020

Deadline: June 19, 2020 

🆕Oromia Water Works Construction Enterprise invites eligible bidders to Purchase of Electro Mechanical Equipment(surface pumps, submersible pumps, Generator & Fittings) Oromia Water Works Construction Enterprise 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 28 ቀን 2012

Deadline: June 23, 2020 

🆕 The China State Construction Engineering Corporation (CSCEC) would like to invite eligible bidders to perform geotechnical investigation work of the under listed Thirteen Bridges.China State Construction 

Posted:ሪፖርተር ግንቦት 26 ቀን 2012

Deadline: June 12, 2020


____

ቢሮው የሰው ኃይል፣ የመዋቅርና ሥራ መደብ መረጃ የኢንኮዲንግና የስካኒግ ሥራ ለማሠራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 20 ቀን 2012   

Deadline: June 11, 2020
ሆስፒታሉ የተለያዩ መድሃኒት፣ ሳፕላይስና ሬጀንቶችን፣ የተለያዩ የጥገና እቃዎችን እና የተለያዩ ህትመት ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፈለገ ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ባሕር ዳር 

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 20 ቀን 2012     

Deadline: June 12, 2020 

መምሪያው ጄነሬተር (30KVA sileneced generator with ATS) ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል | የወላይታ ዞን ፋ/ኢል/መምሪያ

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 20 ቀን 2012   

Deadline: June 17, 2020
ፕሮጀክቱ 20,000 ሊትር ውሃ መያዝ የሚችል ጌጅና ፓምፕ ያለው አንድ (01) የውሃ ቦቴ ለአንድ አመት መከራየት ይፈልጋል | የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 20 ቀን 2012 

Deadline: June 12, 2020 
ቢሮው የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ፣የተለያዩ የግንባታ ቁሳቁሶችን ፣ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን ፣ ሶላር ላንተርን (Solar Lanteem) ፣ የመስከ ድንኳን ፣የተለያዩ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል | የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 20 ቀን 2012  

Deadline: June 20, 2020
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ | አበናደም ንግድ አክስዮን ማህበር

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 20 ቀን 2012  

Deadline: June 10, 2020

Report Page