ኔቶርክ ለማይሰሩ ስልኮች

ኔቶርክ ለማይሰሩ ስልኮች

@anonymous



ኔት ለታገዱና ለማይሰሩ ስልኮች መፍትሄ

 ኔት ለታገደ እና IMEI invalid ለሚል አንድሮይድ ስልክ መፍትሔ 

Step1:~ የስልክ መደወያ አፕሊኬሽን እንከፍትና ይሄን ቁጥር እናስገባለን *#*#3646633#*#* 

(ይሄ ኮድ ጥቂት ስልኮች ላይ ብቻ ነው የሚሰራው) ከዛ 'Engineer Mode' የሚል Menu ይመጣል

❗️ማስጠንቀቂያ❗️:-እዚ ጋ የማናቃቸውን ነገሮች መነካካት ችግር ስላለው መጠንቀቅ ያስፈልጋል

Step 2 :~ የ engineer mode ውስጥ CDS Information የሚለውን እንከፍታለን

Step 3 :~ ከዛ Radio Information እንከፍትና

Step 4 :~ Phone 1 የሚለውን ለመጀመሪያው IMEI (Phone 2 የሚለውን ለሁለተኛው IMEI እንመርጣለን

Step 5 :~ Phone 1 የሚለውን ስንመርጥ ከላይ AT+ የሚል ይመጣል ከዛ ይህን ኮድ AT+ ከሚለው ቀጥሎ እንፅፋለን EGMR=1,7,"IMEI"

እዚጋ "imei" በሚለው ቦታ በሞባይላችን ጀርባ ባትሪ ስናወጣ ያለውን 15 ዲጂት ኮድ እናስገባለን

ለምሳሌ:- AT+EGMR=1,7,"12

34567890XXX15"

እነዚህን " " ምልክቶች መርሳት የለብንም

Step 6:~ ከዛ send command እንላለን

Step 7:~ ለ 2nd imei number AT+EGMR=1,10,"I

Step 8:~ ከዛ send command ብለን

Step 9:~ በመጨረሻ ስልካችንን አጥፍተን እናበራለን

ስልኩ ሲበራ መደወያው ላይ *#06# በማስገባት የፃፍነው ቁጥር በትክክል መግባቱን እናረጋግጣለን።

⚡️⚡️መፍትሄ 2⚡️⚡️

PART ፪

ይሄ መንገድ ስላክችንን በመጀመሪያ ሩት ማድረግ ይጠበቅብናል። ስለ ሩት ከዚህ በፊት Post ላይ ማብራሪያ ስለሰጠን ከዛ ላይ ገብተው ያንብቡ። ሩት የሆነ ቀፎ ካለን እንደሚከተለው በማድረግ imei መፃፍ እንችላለን ።

ይህን ዘዴ ለመጠቀም ሁለት ፕሮግራሞች እንጠቀማለን የመጀመሪያው

1.Mobileuncle MTK IMEI Write Tool የሚለውን ሶፍትዌር ኮምፒውተራችን ላይ ዳውንሎድ እናደርጋለን ከዛ በዚፕ ያለውን ፕሮግራም ስንከፍት የሚያመጣልን ዊንዶው ላይ Y ብልን ፅፈን enter እንጫናለን ከዛ የሞባይላችንን imei እንፅፍና

create IMEI .BAK ብለን አዲስ የተፈጠረውን imei.bak ፋይል ወደ ሜሞሪ ካርድ እንልከዋለን። 

ሜሞሪ ካርዱን ቀፎ ውስጥ ካስገባን በኅላ

2.ይህን አፕሊኬሽን ቀፏችን ላይ እንጭናለን mobileuncle_MTK_toolv2.9.9.apk

3.ከዛ ይጫነውን አፕሊኬሽን ስንከፍት ሩት ኣክሰስ ጥያቄ ሲጠይቅ grant ብለን ፍቃድ እንሰጠዋለን። 

ከዛ IMEI backup and restore የሚለውን ከፍተን ,restore IMEI.bak. ስንል ቅድም ሜሞሪ ላይ ያስቀመጥነውን ፋይል ወደ ቀፏችን ይፅፍልናል።

 ሲጨርስ ቀፏችንን Restart አድርገን መደወያው ላይ *#06# አስገብተን በትክክል መፃፉን እናረጋግጣለን።


Report Page