Hardware

Hardware

@Abyssinia_techs

🔥🔥Hardware🔥🔥

 IC=integrated circuit)....

አይ ሲ ማለት ምን ማለት ነው ? ከሞባይል ጋርስ ምን

ያገናኛዋል?

አይ ሲ ማለት ብዙ ኮመፖነቶች የሚገኙበት ክፍል ነው::

በውሰጡም በብዛት በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ትራንዚስተር የያዘ ነው ይህም ማለት ትራንዝትስተር በዋናነትሲግናል ልማጉላት ይምንጠቀምበት የኤሌክትሮኒክ ንኡስ አካል ነው:: ኤሌክትሮኒክስ መንቀሳቀስ የጀመረው ለውጥም ያመጣው ከትራንዚስተር በዋላ ነው ለማብራራት ይይክል ቲዩብ ሰርኪዩት ነበር የመጀመሪያው ኮምፒውተር 4*4 ስፍት ነበረው ይህማለት የብዞቻችን ሰፊ ሳሎን ሙሉክፍል ማለት ነው:: አሁን ሞባይልን ቦርድማየት በቂ ነው መጠናቸው እንዲቀንስ የሚያረገው የአይሲ አወቃቀር ይሆኔል በቀጣይ ሌልይ ክግል ላይ ማብራሪያ ይኖረናል :: በተጨማሪም

Resistor capacitor inductor diode ሌሎቹም

ኮምፖነቶች ሊኖሩበት ይችላሉ::

የአይሲ ስራው ብዙ ነው ብቻ ኮምፖነቶችን በመሰብሰብ አንድና

ክዛ በለይ የሆነን ስራ ይሰራልናል ለምሳሌ ሞባይል ላይም ሆነ

ቲቪ ላይ ኦዲዬ አይ ሲ፣ ፓወር አይሲ እና ሌሎች አይሲወች

ይኖራሉ:: እነዚህ አይሲዎች የራሳቸው ስራ አላቸው ለምሳሌ

ፓወር አይሲ የፓወርን አክቲቪቲ ይቆጣጠራል ኦዲዬ አይሲ

ደሞ የኦዲዬ አክቲቪቲ ይቀጣጠራል ስለ አይሲ ይህን ካለን

ይበቃናል

ወደ ሞባይል ስንገባ ሞባይል ላይም አይሲዎች በብዛት

ይገኛሉ::

ማንኛውም ሞባይል ማለትም ሞባይል ከተፈጠረ ጀመሮ

እስካሁና ያሉት ሞባይል 9 አይ ሲች አሉት ከድሮ ዳስተር

ሞባይል አንስቶ እስከ አይፎን 6+ ደርስ ካሁን በሆላም አንዳንዶቹ አሁን ለማግኘት እንቸገራለን በአይስት ውስጥ ስለሚካተቱ

ለሚፈጠሩት ስልኮች 9 አይሲዎች አሉት ዘጠኙ አይሲ ደሞ

ለ3 እንከፍላቸዋለን

1 ) power and logic part ላይ (6 ic)

2) transmition part of ላይ (2 ic)

3) reception part of ic ላይ (1 ic)

4) power and logic part of ic

5) cpu ic (central processing unit )

ሲ ፒ ዩ ማለት የሞባይላችን ሁሉንም እንቅስቃሴ የሚቆጣጠር

የሞባይል አይሲ ነው በአጭሩ የሞባይላችን አእምሮ ይባላል

*የሲፒዩ መበላሸት

Dead phone ,no net work ,no audio out put and

etc….

*እንዴት መጠገን ይቻላል?

አይሲውን ማሞቅ ወይም መለወጥ

* የሲፒዩ ቦታ

በኖኪያ ላይ አይሲው በወርቃማ ፍሬም ተከቦ ይገኛል በሳምሰንግ ላይ ሳምሰንግ ወይንምኳልኮም የሚል ፅሁፍ ሲኖረው

በቻይና ስልክ ደሞ እላዩ ላይ ሚዲያ ቴክ ወይም MTK /RX/speed trum ተብሎ

የጻፍበታል ይህ ችግር ብዙውን ጊዜየሚበላሸው የሶፍ ዌር ችግር ነው ስለዚህ መቀየር የለብንም ::

ኦርጅናል ሳምሰንግ በዙሪያው ላይ ጥቁር ነገር ይኖረዋል ይህም ማለት መሞቅ የለበትም ውሀ ውስጡ አይገባም ማለት ይሆናል::

6) memory ic

ሚሞሪ አይሲ ዳታ እስቶሬጅ ዲቫይስ ነው ለሁለት ይከፈላሉ

a) ROM ( read only memory ) it is permanent

data storage

ሮም ማለት የስልካችን ዋናው ፕሮግራም ወይም operating

system የሚቀመጥበት ማለት ነው ---GSM x team ---

* የሮም መበላሸት

Dead phone, black or white screen, dim light

እንዴት መጠገን ይቻላል?

ሶፍትዌሩን ስንጠግን - ፍላሽ ወይም ፎረማት

ሃርድውሩን ስንጠግን - አይሲውን ማሞቅ ወይም መለወጥ

* የሮም ቦታ

ሮም ኖኪያ እና ሳምሰንግ ላይ ብዙ ጊዜ የሚገኘው ከሲፒዩ

አጠገብ ነው እና የአይሲው ቅርጽ ሁሌም rectangle ነውይገኛል እላዩ ላይ samsung Sandusky ና የሚሞሪ ማርኮችን ይይዛል

square ያልሆነ

ቻይና ላይ ደግሞ ከሲፒዩ ጋር አብሮ  ---GSM X TEAM--

b) RAM (randomly access memory) it is

temporary data storage

ራም ማለት የስልካችን ሚሴጅ ኮንታክቶች ሚስኮሎች

ሌሎችም ልንደልታቸው የምንችላቸው ነገሮች የሚቀመጥበት

ነው

* የራም መበላሸት

No miscall. no dilledcall. no received call . no

store photo and music etc…

*እንዴት መጠገን ይቻላል?

ሶፍትዌሩን ስንጠግን - ፍላሽ ወይም ፎረማት

ሃርድውሩን ስንጠግን - አይሲውን ማሞቅ ወይም መለወጥ

* የራም ቦታ

ሮም ኖኪያ እና ሳምሰንግ ላይ ብዙ ጊዜ የሚገኘው ከሲፒዩ

አጠገብ ነው እና የአይሲው ቅርጽ ሁሌም rectangle ነው

square ያልሆነ

ቻይና ላይ ደግሞ ከሲፒዩ ጋር አብሮ ይገኛል

*note ---- ኖኪያ ስልክ ለይ 1 እሰከ 5 ሮም እና

ራም አይሲዎች ይገኝሉ በብዛት ከሮም ራም ያንሳል ልላው

ደግሞ ለሰፒዩ በጣም የሚቀርበው ሮም ነው

ራም ደግሞ በሳይዝ ከሮም ያንሳል

ራም እና ሮም ሚቀመጡበት ቦታ ከኮምፖነት የጸዳ ነው

3) POWER IC

ፓወር አይሲ ዋናው ስራ ከባትሪ 3'7-4.2ቮለቴጅ ተቀብሎ ለተለያዩ

አይሲዎች ፓወር መስጠት ነው

ለምሳሌ ከባትሪ 3.7 ቮልቴጅ ይቀበልና ለሲፒዩ 1.5 ቮልቴጅ

ለሚሞሪ አይሲ ደግሞ 2.8ቮልቴጅ ያከፋፍላል ይህንን አይሲ ፖወር ሰፕላይ እንለዋለን ምክንያቱም የተሰጠውን ቮልቴጅ ተተቀብሎ የተለያየ ቮልት ስለሚያወጣ ፖወርሰፕላይ ይባላል::

*የፓወር አይሲ መበላሽት

Dead phone ,no net work ,no audio out put and

etc….

*እንዴት መጠገን ይቻላል?

አይሲውን ማሞቅ ወይም መለወጥ

***የፓወር አይሲ ቦታ

በኖኪያ ስላክ ለይ ለሁለት ዕንከፍለዋለን

a) የድሮ ኖኪያዎች ከሆኑ ማለትም 1st generation ከሆነ

ብቻ ፓወር አይሲ ለብቻው ተነጠወሎ እናገኘዋለን ከአጠገቡም

RTC የተባለ ኮሞፖነት እናገኛለን::

b) አሁን የሚገኙ ኖኪያዎች ደግሞ አራት አየሲዎች በአንድ

አይሲ ተጠቃለው ይገኛሉ የዚ አይሲ ስም UEM(universal

energy management) ይባላል እዚ አይሲ ላይ አራት

አይሲዎች ይገኛሉ እነሱም

Power ic, audio ic, charge ic, ui ic ይገኛሉ ይሄ አይሲ

የምነለየው RTC አጠገቡ በመኖሩ ነው::

በዙሪያው ብዙ ካፖሲተር ይይገኝበታል የተለያየ ቮልቴጅ ስለሚያወጣ በሴራሚክ ካፖሲተር የተከበበ ነው ይቀጥላል ...


credit© GSMxxxx


@Abyssinia_techs™

@Abyssinia_techs™

Report Page