har cbe5
Walia Tenderየጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቐለ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተጠቀሰው መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ ሓራጅ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።
- ጨረታው የሚካሄደው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዓድዋ ቅርንጫፍ ይሆናል።
- ማንኛውም ተጫራች/ህጋዊ ወኪል/ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ/በጥሬ ገንዘብ/ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
- የጨረታው አሸናፊ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ ከፍሎ ማጠናቀቅ ይኖርበታል። በተጠቀሰው ቀን ውስጥ ክፍያውን ካላጠናቀቀ ግን ጨረታውን በራሱ ፍቃድ እንዳፈረሰ በመቁጠር ያስያዘውን ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም።
- ባለዕዳው ጨረታው ከመጀመሩ አስቀድሞ ዕዳውን ሙሉ በሙሉ መዝጋቱን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ከአበዳሪው ቅርንጫፍ ካቀረበ የጨረታው መካሄድ ይቀራል።
- ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ከቤቱ ሽያጭ ጋር ተያይዞ የሚከፈል የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ተያያዥ ወጭዎች ካሌሉ የጨረታው አሸናፊ ይከፍላል።
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዛወር ባንኩ ለሚመለከተው አካል ማረጋገጫ ይፅፋል።
- ለሚጫረቱንብረትም ተጨማሪ መረጃ ከአበዳሪው ቅርንጫፍ ወይም ከመቐለ ዲስትሪክት ሕግ ክፍል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁL-10 ማግኘት ይችላሉ።
- ንብረቱን ተጫርቶ ያሸነፈ ተጫራች ከፊል ብድር ለሚፈልግ እንደ ነገሩ ሁኔታ ባንኩ የሚጠይቀውን ማንኛውም የብድር መስፈርት ለሚያሟላ ብቻ ይሆናል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
__________________
Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 9፣2013
Deadline:09/02/2013
__________________
© walia tender