FAQ

FAQ



ሰዎች በብዛት የሚጠይቁን

ዋልያ ቴንደር ምንድን ነው?

ዋልያ ቴንደር መንግስታዊ የሆኑና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የሚያወጡአቸውን የጨረታ ማስታወቂያዎች ፣የቢዝነስ ወሬዎችእንዲሁም የንግድ ህጎች ከተለያዩ ጋዜጣዎችና ምንጮች በመሰብሰብ በየእለቱ ኢንተርኔትን በመጠቀም የዋልያ ቴንደር አባል ለሆኑ የንግድ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች በቴሌግራም፣ኢሜል፣አጭር መልዕክት (SMS) በማድረስ እንታወቃለን።


ጨረታ ማስታወቂያዎችን እንዴት ነው የምታገኙት ወይም ከምን አይነት ምንጮች?


የጨረታ ማስታወቂያዎችን የምናገኘው በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች ከሚታተሙ ጋዜጣዎች(እንደ አዲስ ዘመን፣ሪፖርተር፣ፎርቹን፣ካፒታል፣በኩር፣የደቡብ ንጋት፣ Ethiopian herald....የተለያዩ የብሮድካስት ምንጮች (ቴሌቭዥን፣ሬዲዮ... )እንዲሁም ከተለያዩ መንግስታዊም የሆኑ ና ያልሆኑ ተቋማት ና ድርጅቶች ባለን ግንኙነት መሰረት ቀጥታ ወደ'ኛ ከሚልኳቸው ጨረታዎች ነው


በቴሌግራም የምትሰጡት አገልግሎት አጠቃቀሙ እንዴት ነው?


አጠቃቀሙ እጅግ ቀላል ነው ደንበኛችን ሆነው ከተመዘገቡ በሃላ በቴሌግራም አካውንትዎ እንደድህረገጽ አይነት ሁሉንም ጨረታ የያዘ ከዚያው ከቴሌግራም ሳይወጡ ጨረታ መከታተል የሚያስችልዎት የቴሌግራፍ ሊንክ እንልክልዎታለን Instant view የሚለውን በተን ሲጫኑ ጨረታዎችን ወደያዘው ድርገጽ በቀላሉ ያለምንም ይለፍ ቃል(password) ወይም መግቢያ ኢሜል ቀጥታ ጨረታዎችን መመልከት ያስችልዎታል

instant view (በቀይ የተከበበውን በተን በመጫን በየእለቱ እየገቡ ጨረታዎችን መመልከት ይችላሉ)


Instant view ተጭነው ወደ መነሻ ገፅ እንደገቡ ጨረታዎች በፎቶው እንደሚመለከቱት በአርእስታቸው ተደርድረው ይመለከታሉ

New (በቢጫ የተከበበው) ጨረታው የተለጠፈው በቅርብ መሆኑን ለማሳየት ሲሆን፣posted:(በአረንጓዴው የተከበበው ጨረታው የወጣበትን ቀን እንዲሁም ምንጬን ይጠቁማል፣ Deadline: (በቀይ የተከበበው) ጨረታው የሚዘጋበትን ቀን እ.ኤ.አ ያሳያል

ጨረታዎችን በሚፈልጉት / ጓቸው ዘርፎች ገበተው ለመመልከት መነሻ ገጽ ቀጥሎ ያለውን 'ጨረታዎች በዘርፍ ' ይጫኑ


ጨረታዎች በዘርፍ በመጫን ጨረታዎችን ሁሉንም ያለምንም ገደብ በመምረጥ መመልከት ይችላሉ
በቅንፍ የተቀመጡት ቁጥሮች በእለቱ በየዘርፉ የተለጠፉ ጨረታዎችን ይጠቁማሉ


እንዲሁም በሚፈልጉት ዘርፍና መስፈርት ብቻ እንዲደርስዎ ከ አድሚኖች ጋር በመነጋገር ማስተካከል ይችላሉ።

ከዚህ በተጨማሪ ጨረታዎች በሚፈልጉት ቃላት ወይም አካባቢ መፈለግ

ከላይ በምስሉ እንደሚታየው የ3ነጥብ ምልክቱን (በቀይ የተከበበወን)በመጫን


-የሚፈልጉትን ጨረታ እስከ ሁለት ሰው ማጋራት

-ከቴሌግራም ውጭ በሌሎች ድር ማሰሻዎች (Browsers)መመልከት(opera,chrome....)

-በኮምፒውተር፣ታብሌት የመሳሳሉት መጠቀም...

-የጽሁፉን መጠን(Font size) መጨመር መቀነስ አጻጻፉን(Font style) መቀየር ይችላሉ


ጨረታዎችን እንዴት ነው በቴሌግራም የሚደርሰኝ በየምን ያህል ጊዜ?

ደንበኛችን ሆነው እንደተመዘገቡ ቀጥታ በቴሌግራም በሚጠቀሙበት ቁጥር (ቴሌግራም አካውንትዎ) በየእለቱ በየሰአቱ አዳዲስ ጨረታዎች የሚጨመሩበት ሊንክ አንድ ጊዜ ብቻ እንልክልዎታለን ከላይ እንደተጠቀሰው ጨረታ መመልከት በሚፈልጉበት በማንኛውም ሰአት instant view ተጭነው በመግባት ጨረታዎችን መከታተል የሚችሉ ሲሆን በተጨማሪም በቴሌግራም ቦት በየእለቱ ማሳወቂያ (Notifications )እንዲደርስዎ ከፈለጉ የሚመዘገቡበት ሊንክ እንዲሁም አንድ ጊዜ ብቻ የሚያስገቡት ማረጋገጫ ኮድ እንልክልዎታለን

መመዝገብ እንዴት ነው የምችለው?

ለመመዝገብ በ ማንኛውም ቀን ወይም ሰአት በ 0919415260 / 0942125616 ይደውሉልን በ 3 ደቂቃ ውስጥ መመዝገብና ጨረታዎችን ያለገደብ መመልከት ይችላሉ

ክፍያው ምን ያህል ነው

ቤዚክ ጥቅል

የ 3 ወር 499

የ 6 ወር 699

የ አመት 998 ብር ብቻ (ከ ነሀሴ 17 / 2012 ጀምሮ )



ክፍያ እንዴት ነው መክፈል የምችለው?


ሞባይል ባንኪንግ

CBE BIRR(COMMERCIAL BANK)

AMOLE (DASHEN BANK)

በባንክ ማስተላለፍም ይችላሉ

ለበለጠ መረጃ በ 0919415260 በመደወል አማራጮችን መነጋገር ይችላሉ

የባንክ አካውንት ቁጥር እዚህ ይጫኑ

Report Page