#ETH

#ETH


#MinistryOfPeace

ለሰላም ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላደረጉ ሰዎች የሚሰጥ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው ሽልማት በሰላም ሚኒስቴር ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ ተሰጥቷል፡፡ የሰላም ቤተሰቦች መከላከያ ሚኒስቴርን ጨምሮ የሰላም ሚኒስቴር ተጠሪ ተቋማትም ጠቅላይ ሚኒስትሩን ሸልመዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ እዚህ እንዲደርሱ ከጎናቸው በመሆን ላደረጉላቸው ድጋፍና ላበረከቱት አስተዋጽኦ ለመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ለማ መገርሳ ከተሰጣቸው ሽልማት የኢትዮጵያ ምልክት ያለውን ሸልሟቸዋል፡፡ ከዚህ አመት በኋላ የሰላም ሚኒስቴር በየአመቱ ለሰላም አስተዋጽኦ ላበረከቱ ሰዎች እንደሚሸልም በመግለጽ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ በመስጠት ጀምሯል፡፡

@tsegabwolde @tikvahethiopia


Report Page