#ETH

#ETH


የደቡብ ክልል ምክር ቤት የ22 ካቢኔ አባላትን ሹመትንም አፅድቋል፡፡

በዚህም መሰረት

1. አቶ ጥላሁን ከበደ ፡- በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የገጠር ልማት ዘርፍ አስተባባሪና እርሻና ተፈጥሮ ልማት ቢሮ ኃላፊ

2. ዶ/ር ጌታሁን ጋረደው ፡- በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ

3. አቶ ኃይለማርያም ተስፋዬ ፡- ኢንተርፕራይዞችና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ሃላፊ

4. አቶ አክሊሉ ለማ ፡-የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኃላፊ

5. አቶ አንተነህ ፍቃዱ ፡- የውሀ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ

6. አቶ አቅናው ካውዛ ፡- የጤና ቢሮ ኃላፊ

7. አቶ አልጋዩ ጁሎ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ኃላፊ

8. ወ/ሮ አስቴር ከፍታው የሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ

9. አቶ አብርሀም ማርሻሎ ፡- በምክትል ርዕሰመስተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊና የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ

10. አቶ ማስረሻ በላቸው ፡-በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የመሰረት ልማት ዘርፍ አስተባባሪና የትራንስፖርትና መንገድ ቢሮ ኃላፊ

11. አቶ አለማየሁ ባወዴ ፡- ፡-በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የመልካም አስተዳደር ዘርፍ አስተባባሪና የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ

12. ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ ፡- የፕላንና ኮሚሽን ኮሚሽነር

13. አቶ ዘይኔ ቢልካ ፡- የእንስሳትና አሳ ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ

14. ወ/ሮ ዘይቱና ኢብራሂም ፡- የገቢዎች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር

15. አቶ ተዘራ ወልደማርያም ፡- የፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ

16. አቶ ተፈሪ አባተ ፡- የፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ

17. ወ/ሮ ይመኙሻል ታደሰ ፡-ሳይንስ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ

18. አቶ ምትኩ ታምሩ ፡- የአርብቶ አደር ጉዳዮችና ልዩ ድጋፍ ማስተባበሪያ ቢሮ ሃላፊ

19. ወ/ሮ ሂክማ ከይረዲን ፡- የንግድና ገበያ ልማት ቢሮ

20. ወ/ሮ ሰናይት ሰለሞን ፡-የመንግስት ኮሚዪኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ

21. አቶ ስንታየሁ ወ/ማርያም ፡- የባህል ቱሪዝም ስፖርት ቢሮ ኃላፊ

22. አቶ ሙሉሰው ዘውዴ ፡- ጠቅላይ አቃቤ ህግ ኃላፊ

Report Page