#ETH

#ETH


የአፍሪካ ህብረት የሱዳን ወታደራዊ ሽግግር ምክር ቤት ስልጣኑን ለሲቪል ማጋራት አለበት በሚል በሳለፍነው የአውሮፓዊያኑ ሰኔ ወር ከህብረቱ አባልነት ማገዱ ይታወሳል፡፡
የህብረቱ የሰላም እና ደህነት ምክር ቤት በትናትነው እናት በአዲስ አበባ በካሄደው ስብሰባ በሱዳን አሁን ላይ እየታየ ያለውን ለውጥ ተከትሎ አገዳውን ማንሳቱን ይፋ አድርጓል፡፡

Report Page