ETH

ETH

ቲክቫህ ኢትዮጵያ

ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አህመድ ለግንቦት ሃያ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

በመልእክታቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ግንቦት ሃያ የዘመናዊት ኢትዮጵያን ታሪክ ከቀየሩ ዕለታት መካከል አንዱ መሆኑን ጠቅሰው ኢትዮጵያን ዴሞክራሲያዊ፣ ፍትሐዊና ሰላማዊ ለማድረግ አያሌ ታጋዮች እጅግ ውድ የሆነውን የሰው ልጅ ነፍስ ሠውተዋል ብለዋል፡፡ 

“የግንቦት ሃያ ታጋዮች የነፍስ ዋጋ የከፈሉለት ዓላማ ግፍና ጭቆና፣ አድሎና ወገንተኝነት ቆሞ፤ እኩልነት ፣ ኅብረ ብሔራዊ አንድነት፣ ፍትሐዊ ተጠቃሚነትና የጋራ ብልጽግናን ለማረጋገጥ ነው” ሲሉም በፌስቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ገልጸዋል፡፡

“ግንቦት ሃያን ማክበር ያለብን እነዚህን ዓላማዎች እያሰብን መሆን አለበት” ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ “ቀኑን የምናስበው በግንቦት ሃያ ላይ ተቸክለን ሳይሆን ወደፊት እየሄድን የኋላውን እየገመገምን መሆን አለበት” ብለዋል፡፡ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አህመድ ለግንቦት ሃያ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

በመልእክታቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ግንቦት ሃያ የዘመናዊት ኢትዮጵያን ታሪክ ከቀየሩ ዕለታት መካከል አንዱ መሆኑን ጠቅሰው ኢትዮጵያን ዴሞክራሲያዊ፣ ፍትሐዊና ሰላማዊ ለማድረግ አያሌ ታጋዮች እጅግ ውድ የሆነውን የሰው ልጅ ነፍስ ሠውተዋል ብለዋል፡፡ 

“የግንቦት ሃያ ታጋዮች የነፍስ ዋጋ የከፈሉለት ዓላማ ግፍና ጭቆና፣ አድሎና ወገንተኝነት ቆሞ፤ እኩልነት ፣ ኅብረ ብሔራዊ አንድነት፣ ፍትሐዊ ተጠቃሚነትና የጋራ ብልጽግናን ለማረጋገጥ ነው” ሲሉም በፌስቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ገልጸዋል፡፡

“ግንቦት ሃያን ማክበር ያለብን እነዚህን ዓላማዎች እያሰብን መሆን አለበት” ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ “ቀኑን የምናስበው በግንቦት ሃያ ላይ ተቸክለን ሳይሆን ወደፊት እየሄድን የኋላውን እየገመገምን መሆን አለበት” ብለዋል፡፡

Report Page