#ETH

#ETH


በፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት ልማት ቢሮ አዲስ ለተቀጠራችሁ በሙሉ፦

የካቲት 16 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ቀናት የቅድመ ስራ ስልጠና ስለሚሰጥ ቀጥለው በተዘረዘሩት የማሰልጠኛ አድራሻዎች ላይ ሰኞ ከጥዋቱ 2፡00 ሰዓት ላይ ተገኝታችሁ ስልጠናውን በጥብቅ ድሲፕሊን እንድትከታተሉ በፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት ልማት ቢሮ አሳውቋል።

1/ የስልጠና አዳራሹ መጠሪያ እሳትና ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን  የሚገኝበት አድራሻ ፒያሳ  

  የተመደቡ ተቋማት፡- 

• ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ

• ኢንቨስትመንት ኮሚሽን

• ፋይናንስ ቢሮ 

• የስራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ቢሮ

• ንግድ ቢሮ

• ትራንስፖርት ባለስለጣን

• ሆስፒታሎች

• ጤና ቢሮ

• እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር

• ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ

2/ የስልጠና አዳራሹ መጠሪያ ፍትህ ቢሮ አዳራሽ የሚገኝበት አድራሻ ሜክሲኮ

 የተመደቡ ተቋማት፡-

• ፍትህ ቢሮ

• ሰላምና ጸጥታ አስተዳር ቢሮ

• ዋና ኦዲት

• መንግስት ህንጻ አስተዳደር

• ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ

3/ የስልጠና አዳራሹ መጠሪያ ትምህርት ቢሮ አዳራሽ የሚገኝበት አድራሻ 6 ኪሎ

 የተመደቡ ተቋማት፡-

• ትምህርት ቢሮ

• ትምህርት ጥራት

• ኮንስትራክሽን ቢሮ

• ፐብሊክ ሰርቪስ ሰው ሃብት ል/ቢሮ

• ሳይንስና ቴክኖሎጂ 

• ህብረት ስራ ኤጀንሲ

• ሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ቢሮ

• ተፋሰስና አረንጓዴ ልማት 

• ወጣቶችና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪ ቢሮ

• ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ

4/ / የስልጠና አዳራሹ መጠሪያ  ወሳኝ ኩነት አዳራሽ የሚገኝበት አድራሻ ሸገር መናፈሻ

 የተመደቡ ተቋማት፡- 

• ወሳኝ ኩነት

• ጉለሌ እጸዋት

• አዲስ ዙ ፓርክ

• ስራ አስኪያጅ

• ከንቲባ ጽ/ቤት

• ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር

• ፕላንና ልማት ኮሚሽን

• ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ

5/ የስልጠና አዳራሹ መጠሪያ ወሰን አቅም ግንባታ የሚገኝበት አድራሻ ወሰን

 የተመደቡ ተቋማት፡-

• አርሶ አደርና ከተማ ግብርና

• አሽከርካሪ ተሸከርካሪ

• መሬት ልማትና ከተማ ማደስ

• አከባቢ ጥበቃ

• ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ

6/ የስልጠና አዳራሹ መጠሪያ አዲስ ብድር ተቋም የሚገኝበት አድራሻ ቸርቸር ጎዳና

 የተመደቡ ተቋማት፡-

• ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ

7/ የስልጠና አዳራሹ መጠሪያ ወሰን አቅም ግንባታ የሚገኝበት አድራሻ  ወሰን

 የተመደቡ ተቋማት፡-

• ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ

8/ የስልጠና አዳራሹ መጠሪያ ፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን የሚገኝበት አድራሻ ስተዴም

 የተመደቡ ተቋማት፡-

• ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ

9/ የስልጠና አዳራሹ መጠሪያ ምስራቅ ፖሊ ቴክኒክ ኮለጅ የሚገኝበት አድራሻ እንግሊዝ ኢንባሲ አከባቢ

• የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኤጀንሲ

10/ የስልጠና አዳራሹ መጠሪያነ ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ የሚገኝበት አድራሻ ማሞ (ንፋስልክ 2 ባቡርጣቢያ) ፊት ለፊት

• የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኤጀንሲ

11/ በአስሩም ክፍለ ከተማ የተመደባችሁት በክፍለ ከተማ የማሰልጠኛ አዳራሾች ላይ ይሆናል፡፡

ማሳሰቢያ፤- ከትራፊክ ማኔጅመንትና ከቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኤጀንሲ የስልጠና ቦታችሁ በስም ዝርዝር በየተቀጠራችሁበት ተቋም ስለተለጠፈ አስቀድማችሁ ለስልጠና የተመደባችሁበት ቦታ እንድታዩ ተብሏል።

Report Page