#ETH

#ETH


#UPDATE

የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በተለያየ ሃላፊነት ላይ የነበሩ ሰዎችን በዕጩነት አቅርበው አጸድቀዋል።

በዚህም፦

- ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ – የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪ

- አቶ ፍቃዱ ተሰማ – የክልሉ መንግስት ተጠሪ

- አቶ አዲሱ አረጋ ቂጤሳ – በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ጉዳዮች ዘርፍ አስተባባሪ

- አቶ ጀማል ከዲር ገልገዶ – የክልሉ ከተማ ልማትና ቤቶች ልማት አስተዳደር ሃላፊ

- አቶ ጌታቸው ባልቻ – የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ

- አቶ ጂብሪል መሃመድ ሮባ – የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ

- አቶ ቦጋለ ፈለቀ – የኦሮሚያ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ሀላፊ

- አቶ ካሳሁን ጎፌ – የኦሮሚያ ገቢዎች ባለስልጣን ሀላፊ

- አቶ ዳንኤል አሰፋ – የኦሮሚያ ጠቅላይ አቃቤ ህግ

- አቶ ከበደ ደሲሳ – የኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሀላፊ

- አቶ ተሾመ ግርማ – የኦሮሚያ ክልል ፀረ ሙስናና ስነ ምግባር ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾመዋል።

[የኦሮሚያ ኮሚኒኬሽን ቢሮ፣ ኤፍ ቢ ሲ]

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia


Report Page