Corona Virus ኮሮና ቫይረስን እንዴት እንከላከል?

Corona Virus ኮሮና ቫይረስን እንዴት እንከላከል?

TenaLink


እንደምናውቀው በፈረንጆች አቆጣጠር አስራሁለተኛው ወር 2019 አም አሁን COVID-19 ተብሎ የሚጠራው ኮሮና ቫይረስ አይነት በቻይና መታየት ጀመረ። ይህ ፅሁፍ እንዴት ይህንን በሽታ መከላከል እንደምንችል እና ከበፊቱ ኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ ምን ተማርን የሚለው ላይ ያተኩራል።

የተለያዩ የኮሮና ቫይረስ ቤተሰቦች ሲኖሩ እስካሁን ሶስቱ ሰው ላይ የላቀ ጉዳት አሳይተዋል። የመጀመርያው SARS-CoV-2 ሲሆን መጀመርያ የታየው በፈረንጅ አቆጣጠር በ2002 በቻይና ጓንዶንግ የሚባል ቦታ ነው። በአጠቃላይ 8422 ሰው ሲይዘው 916 ሰው በ29 አገራት ለሞት ዳርጓል። ሁለተኛው MERS Corona Virus በፈረንጅ አቆጣጠር 2012 ላይ በመካከለኛው ምስራቅ የታየ ሲሆን እሱም 2494 ኬዝ ተመዝግቧል። እነዚህ በእጅ ንክኪ እና በትንፋሽ የሚተላለፍ ሲሆን በእድሜ ገፋ ያሉትን እና ተጨማሪ በሽታ ያለባቸው ላይ ፀንቶ ታይቷል። ይህ በሽታ ከብዙ ስቃይ በሃላ ቢቆምም ከጊዜ በሃላ ራሱ በሽታ ሰው ሊይዘው ያልቻለው ሰውነታችን መቋቋም ስለቻለ ነው።

ይህ በሽታ አገራችን ውስጥ ገብቷል አልገባም ብለን ከመጨነቅ፣ ሁሌ ከሚነገረው እጅ መታጠብ እና ሰው የበዛበት ቦታ አለማዘውተር በተጨማሪ ምን ማድረግ እንችላለን?

ባለፈው ስለ ቀይ እንጉዳይ እና ካንሰር ፅፌ ነበር። አሁን ይህ ተዐምራዊ የተፈጥሮ ስጦታ ከተለያዩ ቫይረስ እንዲሁም ባክቴርያ ኢንፌክሽን እንደሚከላከል የሚያሳዩ ብዙ ሳይንስ የደገፈው ጥናቶች አሉ። ይህ እንጉዳይ በአንድ ጥናት HIV ቫይረስን የመባዛት 80-90 በ100 የመቀነስ አቅም እንዳለው እና ከበሽታው መድሀኒቶች ስራ አይነት መስራት እንደሚችል ያሳያል። አንዱ ልዩነት እነዚህ መድሀኒቶች ሰውነት ክፍሎች ላይ አንፃራዊ ባህሪ አላቸው፣ ሰውነት መድሀኒትን መልመድ፣ ከሌሎች መድሀኒቶች ጋር መጋጨት ሲኖር ይህ እንጉዳይ ተፈጥሯዊ ስለሆነ እነዚህ ምልክቶች የሉትም። ሌሎች እንደ ጉበት ቫይረስ የመሳሰሉት ላይም የሰውነታችንን የበሽታ መዋጋት አቅም በመጨመር የመከላከል አቅምን ይጨምራሉ። ይህ ብዙ ሰዎች ለአመታት ተዐምራዊ ባህሪውን ይናገሩለታል። ለሁለት ሺ አመታትም በቤተ መንግስት እንደ መድሀኒትነት ሲጠቀሙበት ኖረዋል። እኛም አገር ከ 15 አመት በላይ ለሌሎች በሽታዎች ስንጠቀምበት ኖረናል። አሁንም ለዚህ በሽታ ሰውነታችንን እንድናጎለብትበት ብንሞክረው ጥሩ ነው ብለን እናስባለን።


የጤና ሊንክ ምክር:

ከመድሀኒት ባለፈ ሰውነታችን ላይ ብናተኩርስ? ሰውነታችንን በሽታ የመከላከል አቅሙን ከፍተኛ ደረጃ በማድረስ የበኩላችንን ብንወጣ ከዛ በተጨማሪ የሚመከሩትን ቅድመ ጥንቃቄዎች በማድረግ የራሳችንን ጤንነት በእጃችን እናስገባ።

እዚህ ላይ ጥያቄ ያላችሁ እንዲሁም የተጠኑት ጥናቶች ሊንክ የምትፈልጉ ፃፉልን እንልክላችሃለን።


ይህንን በመጫን ለተጨማሪ መረጃ ይቀላቀሉን!

Telegram @tenalinket

Facebook www.facebook.com/tenalink

Report Page