COMPUTER

COMPUTER

Kirubel zeMARYAM

TIP For University Students 


፨ Computer Science Vs Software Engineering 


፨ ዊንታ እባላለሁ ፧ መቀሌ ዩኒቨርሲቲ የሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ተማሪ ነኝ። ብዙ ተማሪዎች ከላይ የተጠቀሱትን የትምህርት ፊልዶች አንድነት እና ልዩነት ለማወቅ እንደሚቸገሩ እመለከታለሁ። ዛሬ ግልፅ እና አስረጅ በሆነ መልኩ አቅርቤላችኋለው። ፊልድ መምረጥ ላቃታቹ ሰዎች የተዘጋጀ ፅሁፍ እንደሆነም ከወዲሁ እናገራለሁ ይነበብ።

---------------------------------------------------


👉 ኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ከመምረጣችን በፊት ልናቃቸው የሚገቡ ወሳኝ ነገሮች!


👉 የኮምፒዩተር ሳይንስ እና የሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ግልፅ ልዩነት እና አንድነት!


👉 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ወይስ ኮምፒዩተር ሳይንስ የተማረ ሰው በቶሎ ስራ ማግኘት ይችላል ? 


👉 ከኮምፒዩተር ሳይንስ እና ከሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የሚበልጥ ማነው።


👉 በኮምፒዩተር ሳይንስ እና በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ትምህርት ዘርፍ ተመርቀው ስራ የያዙ ሰዎች ምን አስተያየት አስቀምጠዋል!


፨ ከላይ የተዘረዘሩት ጥያቄዎች ፧ ጊግስ ሀበሻን እንደሚከተለው ያቀርበዋል


 1 ) :- Computer Science


 ፨ Class Of Computer Science 


 - Hardware

 - Software 


 👉 What Is Hardware ?


 --> አንድ ተማሪ ስለ ሃርድዌር ለመማር ከፈለገ ፧ በመጀመርያ ኮምፒዩተር ሳይንስ ፊልድ መምረጥ ግድ ይለዋል።



 --> ሃርድዌር ማለት :- ኮምፒዩተር እንዲፈጠር ያደረጉት እቃዎች ማለት ነው ፧ ይህ ማለት ውጫዊም ፣ ውስጣዊም የኮምፒዩተር ክፍሎችን ያጠቃልላል ፧



 #ውጫዊ ፓርት ምንላቸው


 - Keyboard , Mouth Control , Motherboard ......



 #ውስጣዊ ፓርት ምንላቸው

 ፨ ከማዘር ቦርድ የሚገኙ የውስጥ እቃዎች ( CPU , All Systems.... ) 


 ፨ All Systems Example


 - ብሉቱዝን እንዲሰራ ያደረጉት እቃዎች። በቡሉቱዝ ፋይሎችን ፣ ቪድዮዎችን ፣ አፕልኬሽኖችን ለማስተላለፍ ሞባይላችን እንዲገናኙ የሚያደርጉ ጥቃቅን የውስጥ ብረቶች። 



 - አንድ ሲዲ ካሴት ኮምፒዩተራችን ውስጥ ካስገባነው በኋላ ፧ ሲዲው ውስጥ ምን እንዳለ ለኛ ስክሪን ላይ አድርጎ እንዲታይ የሚያደርጉት የውስጥ አካላቶች።


 #Tips About Hardware



 ፨ አጠቃላይ ሃርድዌር ማለት ፧ ኮምፒዩተራችን እንዲሰራ ያደረጉት የውስጥ አካላቶች ሲሆኑ በተጨማሪም ' ፕሮግራሞችን ' ያካትታል። የሃርድዌር ትምህርት ከ IT ( Information Technology ) ፧ ጋር የተያያዘ ነው።


 ፨ ፕሮግራም ማለት ደግሞ ፧ ከኮምፒዩተሩ ስክሪን ላይ በአይናችን የሚታዩን ነገሮች ወይም በሌላ ስማቸው ኦፕሬቲንግ ሲስተም የምንላቸው።


 እነዚህም :- 

 - Windows 7 

 - Windows 8 , 10 .......


 // አንድ በሃርድዌር ተመርቆ የወጣ ተማሪ ከታች ያሉትን ስራ ማግኘት እና በግሉም መስራት ይችላል። // 

©A


ቻናላችንን ተቀላቀሉን

@NATIONALEXAMSRESULT





Report Page