Challenge

Challenge

K

 እባላለሁ። መልካሙ ጌታ ከዚህ ዓለም ወደ ዘለዓለም ቤቴ እስከጠራኝ ድረስ # በኢየሱስ_ክርስቶስ እውነተኛ ጌታ እና አዳኝነት እንደማምን ግልፅ ማድረግ እፈልጋለሁ፡፡

ምንም እንኳን ሰው እንደመሆኔ # ድካምቢኖርብኝም እንኳን

# ኢየሱስ_ክርስቶስ_የእግዚአብሔር_ልጅ እንደሆነ፣ በመስቀል ላይ ስለ ኃጢያታችን መስዋዕት በመሆን እንደ ሞተ፣ በሶስተኛውም ቀን ከሙታን ተለይቶ እንደተነሳ እና ኃጢያቴን በሙሉ ይቅር እንዳለኝ አምናለሁ።

እርሱ እጅግ ይወደናል (ለኛ ከሚገባን እጅግ በላቀ መልኩ) ። ቅዱስ ቃሉ “በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው” ብሎ እንደሚናገር እርሱ ስለ እኛ ኃጢያት ሆኖ # የእርሱን_ጽድቅ ሰቶናል።

ይህ በፌስቡክ ላይ ካየሁዋቸው ፋክክሮች ሁሉ መልካሙና አስደሳቹ ፉክክር (challenge) ነው። ስለዚህ መንፈስ ቅዱስ ካሳሰቦት እና በኢየሱስ ክርስቶስ ካላፈሩ፤ ይሄንን ጽሁፍ በመቅዳት የእኔን ስም በእርሶ ስም ተክተው በፌስቡክ ገጾት ላይ ይለጥፉ።

ፀጋ ይብዛላችሁ!

My name is Edenawit and as far as the good Lord calls me home from this world to the next, I want to make it clear that I believe in Jesus Christ as the True Lord and Savior. Despite the fact that I am human, and I fail often, I believe that Jesus is the Son of God, who was Sacrificed on the cross, died for our sins and rose from the dead 3 days later. He loves us all dearly (far more than we deserve ) and forgives our sins. His word says: "who so ever believes in me, will be granted eternal life. "

This is the best challenge I have seen on Facebook, so if the Holy Spirit moves you and you're really not ashamed, just copy, replace my name with yours, and make this your status update

Blessing!

Report Page