CC

CC

Walia Tender

መስሪያ ቤቱ የተለያዩ የምግብ አይነቶችን እና የባህርዛፍ ማገዶ እንጨት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል የቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር /ቂሊንጦ/

Posted: 

Deadline: June 9, 2020 
2.መ/ቤቱ የአካባቢና ማህበራዊ ኦዲት ሥራ አገልግሎት ግዥ ፣ የኤሌክትሮኒክስ ግዥ፣ የሞተር ሳይክል ግዥ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል :: በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግሥት የአካባቢ ጥበቃ፣ደንና የአየር ንብረት ስውጥ ቁጥጥር ባለሥልጣን 

Posted: 

Deadline: June 15, 2020 
3.የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ | ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር 

Posted: 

Deadline: June 16, 2020
4.ማህበሩ የተለያየ አይነት(መጠን) ያላቸው ከጥጥ የተመረቱ የሽመና ጨርቆች፣ የኒትድ ጨርቆች እና ክሮች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ኢልሲ አዲስ ኢንዱስትሪያል ዲቨሎፕመንት ኃላ/የተ/የግ/ማ (በልማት ባንክ የተወረሰ)

Posted: 

Deadline: June 18, 2020 
5.ድርጅቱ የ Address Label እና ነጭ ታግ ማሳተም ይፈልጋልየኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት 

Posted: 

Deadline: June 24, 2020 
6.ኢንስቲትዩቱ ግንባታው ያልተጠናቀቀ የፍቼ ጂን ባንክ ከነእቃው ለማስገንባት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ጋብዞ ማሰራት ይፈልጋል የኢትዮጵያ ብዝሃ ህይወት ኢንስቲትዩት 

Posted:  

Deadline: June 20, 2020 
7.መ/ቤቱ ልዩ ልዩ ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን 

Posted:

Deadline: June 16, 2020
8.ማህበሩ 2B+G+6 ሆስፒታል እና 2B+G+9 ሁለገብ ሕንፃ ግንባታዎችን ለማሰራት የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት አቅዷል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር ጽ/ቤት 

Posted:  

Deadline: June 25, 2020
9.ቢሮው ያገለገሉ ፈርኒቸሮችና ተያያዥ እቃዎች፣ ያገለገሉ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ 

Posted:
Deadline: June 16, 2020

Report Page