Boss

Boss

Boss

#hacking_time

እነሆ ጀመረ የቴክኖሎጂ የስልክ እና የኮምፒዩተር መተግበሪያዎች

ሚተዋወቁበት እንዲሁም የሚጠቀሙበት የፌስቡክ ክፍለ-ጊዜ

ዛሬ ላሳውቃችሁ የወደድኩት የፌስቡክ ስም ለመቀየር እንደሚታወቀው 60

ቀን ወይንም በሁለት ወር ጊዜ ውስጥ ሲሆን እንዴት ከ 10 ደቂቃ እስከ

ትልቁ 4 ቀናት ውስጥ መቀየር እንደምንችል ነው።

#share #follow ማድረግ እንዳትረሱ

በመጀመሪያ ይህን ለማድረግ ስም የምንቀይርለት የፌስቡክ አካውንት

profile ፎቶውን እናወርዳለን

ከዛም መቼት (setting) ውስጥ እንገባለን። ከሚደረደሩልን አማራጮች

ውስጥ General > Name የሚለው ውስጥ ስንገባ አንድ ፅሁፍ

እናገኛለን። ስማችንን ለመቀየር 60 ቀን ገና እንዳልሞላ። you havent

change your name before 60 days #learn_more

( አይ ፌስቡክ እየቀለድቅ መሆን አለበት ) "learn more" የሚለውን

ማስፈንጠሪያ ( link) በመንካት ወደ facebook help ገፅ እንሸጋገራለን።

በገፁ ላይ ስማችንን ከ60 ቀን በፊት መቀየር እንደማንችል ስማችንን

የድርጅት ከሆነ ከአካውን ይልቅ ገፅ (page) መክፈት እንዳለብን ምናምን

እሱን ትተን እኛ መጨረሻ ላይ "fill out form name request" የሚለውን

ተጭነን ወደሌላ ገፅ እንሸጋገራለን።

በአሁኑ ገፅ የምናገኘው ጥያቄዎችን የያዘ ቅፅ (form) ነው። በጥንቃቄ

ይሞላ

New first name

አዲሱ ስማችንን ልንቀይር ምንፈልገውን እንፅፋለን

middle name

እንደአማራጭ ነው ከፈለግን ካልፈገንም እንተዋለን

last name

የአባት ስም

አብዛኞቻችን ያለን ሁለት ስም ነው ለምሳሌ የኔ ( henock arega ) ነው

ሚለው ነገር ግን henock ብቻ እንዲሆን ከፈለኩኝ last name ባዶ አድርጌ

ቅፁን (form) እሞላለው ማለት ነው።

ቀጥሎ ከስር reason ወይንም ለምን ከ60 ቀን በፊት መቀየር እንዳስፈለገን

ምክኒያት ያስመርጠናል።

ከተደረደሩት አማራጮች ውስጥ Legal change name የሚለውን

በመምረጥ ወደ ቀጣዩ እናልፋለን።

ቀጥሎ ID ይጠይቃል ID ማለት መታወቂያ ወይንም identification

card ሲሆን እዚህ ጋር ፌስቡክ የሚጠይቀን ከእለት እለት የምንጠቀመውን

የክፍለከተማ ወይንም የመስሪያ ቤት መታውቂያ ቢሆንም መሸወድ

ይቻላል።

Browse የሚለውን ከነካቹ በውሃላ መጀመሪያ download ያረጋቹትን

የአሁኑ የፌስቡክ ፕሮፋይል ፎቷቹን ምረጡለት

ቀጥሎ ስለጨረስን submit የሚለውን button እንጫናለን።

በትክክል ካስገባን "thanks for submitting " የሚል ፅሁፍ ይመጣልናል።

ከዛም እስኪመልሱልን ድረስ ማለትም ከ10 ደቂቃ እስከ አንድ ቀን ድረስ

እንጠብቃለን።

ስማችንን ሊቀይር ሲል ሳናስበው log out ያደርግብናል። ስንገባ አዲስ

ፅሁፍ ያመጣብናል። " you have request...." ምናምን እንዲሁም "cancel

update" እና "update" የሚሉ አማራጮች ይመጡልናል። update

የሚለውን በመጫን በአዲሱ ስማቹ Fbን ፈታ በሉበት።

ፅሁፉ በጣም የረዘመ ይመስለኛል ማለቴ ረዝሟል በvideo

ቢሆን ይመረጥ ነበር ግን wifi የምታገኙ አይመስለኝም አብዛኞቻቹ በብዛት

የምታገኙ ከሆነ ግን የ2 ደቂቃ video በቂ ነበር።

ሀሳብ እስተያየት share እንዳትረሱ

መልካም ጊዜ


Join us👇


@sleinformation

@sleinformation

@sleinformation

@sleinformation

@sleinformation

@sleinformation

Report Page