Free Tender የቦሌ ገርጂ የመ/ደ/ት/ቤት

Free Tender የቦሌ ገርጂ የመ/ደ/ት/ቤት

Walia Tender

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ 

የጨረታ ማስታወቂያ ቁ/001/2013 

የቦሌ ገርጂ የመ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን 

  • ቋሚ አላቂ የቢሮ፣ 
  • የፅህፈት ዕቃዎች፣ 
  • የቢሮ፣ የፅዳት፣ 
  • የደንብ ልብስ፣ የትምህርት ኤሌክትሪክ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡-  

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  • በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው 
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና የጠጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል
  • በግዢ ኤጀንሲ በአቅራቢነት የተመዘገበ 
  • የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለቋሚ ዕቃ 6000/ስድስት ሺ ብር/ ለአላቂ ዕቃዎች 4000 /አራትሺ ብር ከዚያ ውጪ ላሉት ዕቃዎች 3000/ሶስት ሺ ብር በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል 
  • ተጫራቾች የጨረታውን ማቅረቢያ ሰነድ በስራ ሰዓት ከመስሪያ ቤቱ ፋ/ግ/ን/አስ/ቢሮ ቁጥር 18 የማይመለስ 100 ብር በመግዛት በጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በታሸገ ሁለት ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል 
  • ጨረታው በ10ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዛው ዕለት 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በትምህርት ቤቱ ቤተ መፅሐፍት ይከፈታል፡፡ 
  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው 
  • አድራሻ ገርጂ ሮባ ዳቦ ቤት ገባ ብሎ ጊርጊስ ቤተክርስቲያን አጠገብ 
  • ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ፡- 011 868 49 51 

የቦሌ ገርጂ የመደ/ት/ቤት  

 __________________

Posted:አዲስ ዘመን ነሀሴ 17 ቀን 2012  

Deadline:በ10ኛው 8፡00

__________________
© walia tender

ነሀሴ 18/2012 አ.ም

ዋልያ ቴንደር

ዛሬ በዋናው የቴሌግራም አገልግሎታችን ከለጠፍናቸው ጨረታዎች በጥቂቱ

🔘የግንባታ ስራዎች (GC/BC 5 በላይ)

🔘ለጤና ጣቢያ አገልግሎት የሚውሉ  ዕቃዎች ግዥ

🔘 ተሸከርካሪዎችና የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች (Vehicles Pick-Up, Automobile & Motor Bicycle (Furniture, Desk Top Computer, Printer, Camera, Generator, Fuel & Oil Pump, Refrigerator, Water Dispenser, Photo Copy Machine.. ግዥ

🔘 ቋሚ አላቂ የቢሮ፣ የፅህፈት ዕቃዎች፣ የቢሮ፣ የፅዳት፣ የደንብ ልብስ፣ የትምህርት ኤሌክትሪክ ዕቃዎችን ግዥ

🔘 ለምርት ክፍል አገልግሎት ላይ የሚውሉ እቃዎች Supply of Wheat Flour,Rice, Edible Oil

🔘 electro mechanical equipment

🔘 supply of Sumre Suble Pump providing the necessary labor, material and equipment

🔘 supply for Concrete Pole Manufacturing Plant

🔘construction of PP Plastic Factory sub and super structure works system(BC-4 & above)

🔘 purchase of Truck Mixer for our Projects to be purchased in local currency

🔘 consultancy Service for Study Design and Contract Administration and Construction Supervision of Additional Facility to Wastewater Treatment Plant Sites in Addis Ababa City 

🔘 የሕጻናት ብርድ ልብስና የአቡጀዲ ጨርቅ ግዥ

🔘 ልዩ ልዩ አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን ፣ የደንብ ልብሶችን ፤ ጎማዎችን የግንባታ ዕቃዎችን ግዥ

🔘 የጤፍ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ....

🔘 የምግብ ጥሬ ዕቃ ግብዓቶችን ዘይት፣ መኮረኒና ዱቄት እና ትልቁ ፌስታል ግዥ

🔘የምግብ ጥሬ ዕቃዎች ማለትም ጥራጥሬ፣ አትክልት፣ የበሰለ ዳቦ፣ የከብት ሥጋ እንዲሁም የማገዶ እንጨት፣ የተለያዩ ተሽከርካሪ ጎማና ከመነዳሪ የተማሪዎች አልጋ ቺፕ ውድ፣ ፍራሽና ትራስ ግዥ

🔘 ምግብ የሚውል የግብአት አቅርቦት ግዥ

🔘 የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮ መገልገያ እቃዎች ግዥ

🔘የጽሕፈት መሳሪያዎች፣የፅዳት ዕቃዎች፣ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣የግንባታ ዕቃዎች እናየሠራተኛ ደንብ ልብስ እና፣የተለያዩ መጠን ያላቸው የመኪና ጎማዎችና፣የሞተር ሳይክል ጎማዎችን ግዥ 

🔘የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ፤ ፈርኒቸር ፣የጽሕፈት መሣሪያዎች ፤የጽዳት ዕቃዎችእና የሠራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ

🔘ሸቀጦችን ግዥ

🔘 የጽህፈት መሣሪያዎች፣የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣የቢሮ ጽዳት ዕቃዎች፣የቢሮ ቋሚ እቃዎችና ፈርኒቸሮች ፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣የመኪና መለዋወጫ ዕቃና ጐማዎች፣የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ

🔘 የፅህፈት መሣሪያ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣የመኪና ዕቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የስፖርት ትጥቅ፣ደንብ ልብስ ግዥ

🔘የተለያዩ የአቅርቦት እቃዎችን ግዥ

🔘 የጽህፈት መሳሪያ ፣የጽዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ፤ መስተንግዶ፣የሆቴል መስተንግዶ ፣ የግብርና ግብዓቶች፣ የህትመት ውጤቶች፣ የመኪና ኪራይ ግዥ

🔘 የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ህትመት፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፣ የደንብ ልብስ ስፌት የተለያዩ እቃዎችን ግዥ

🔘ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣የፅዳት ዕቃዎች፣ ኤሌከትሮኒከሶች፣ ፈርኒቸሮች፣ የመኪና ጎማዎች እንዲሁም የደንብ ልብስ እና ሌሎች ዕቃዎችን ግዥ

🔘የህትመት አገልግሎት ግዥ

🔘 የከባድና የቀላል መኪና ጥገና፣ 12 ሰው የሚይዝ የመስከ መኪና ሚኒ ባስ ኪራይ፣ የተለያዩ የቢሮ የማሽኖች ጥገና እና ፈርኒቸር ጥገና፣ የተለያዩ የማሸኖች መለዋወጫ፣ የጎሚስታ ሥራ እና የተሽከርካሪ እጥበት

🔘ልዩ ልዩ አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብሶችን፣ የመኪና ጎማዎችን፣ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ መሳሪያዎችን ግዥ

🔘አላቂ ፣ ቋሚ እቃ፣ የደንብ ልብስ እና ኤሌከትሮኒከስ እቃዎችን ግዥ

🔘ህትመቶች፣ የፅዳት እቃዎች፣የተለያዩ መድሃኒቶች፣ የተለያዩ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች እና የተለያዩ ሬጀንቶች ፣ የፅህፈት መሳሪያ ፣ የደንብ ልብስ ፣ የመኪና መለዋወጫ ፣ኤሌክትሮኒክስ እና ቋሚ የቢሮ እቃዎች ግዥ

🔘 የተተውና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ጨርቃ ጨርቅ፣ የንጽህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የሞተር ሳይክል መለዋወጫዎች፣ ያገለገሉ ባሌስትራዎች እና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን ሽያጭ

.

.

.

ሌሎችም

______________


አሁኑኑ ይመዝገቡ!


 በኢትዮጵያ ውስጥ በየዕለቱ የሚወጡ ሁሉንም የጨረታ ማስታወቂያዎች በቴሌግራም ይከታተሉ!

📞0919415260

   0942125616

📥 @taduad 

    @ibexsales








Report Page