Usd + car unk5

Usd + car unk5

Walia Tender

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ተሽከርካሪዎቹን ለመግዛት የምትፈልጉ በሥራ ሰዓት ቃሊቲ በሚገኘው ታይስ ፋብሪካ እየመጣችሁ በማየት የምትገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀናት ውስጥ ሴንቸሪ ሞል በሚገኘው ቢሮአችን 9ኛ ፎቅ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

  1. ጨረታው ጥቅምት 15 2013 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች በሚገኙበት ይከፈታል
  2. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስን ያካተተ መሆን አለበት
  3. ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ በሚያቀርቡበት ጊ የጨረታውን 10% በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል በC.P.O
  4. በጨረታው ለተሸነፈ ተጫራች ያስያዙት CPO ወዲያው ይመለስላቸዋል።
  5. አሸናፊው ከጨረታው በኋላ ያሉትን የተሸከርካሪ ስም ማዞሪያና ሌሎች ወጭዎች በሙሉ ይሸፍናል፡፡
  6. አሸናፊው ንብረቱን ጨረታው ከተካሄደበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያውን በመፈፀም እንዲረከብ ይገደዳል፡፡
  7. ተሸከርካሪውን በተባለው ቀን ውስጥ ተረክቦ ካልወሰደ ለጨረታ ያስዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም፡፡
  8. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም

ለተጨማሪ መረጃ

ስ.ቁ፡- 09 11 48 08 70 / 09 11 08 46 17

በቢሮ ስልክ፡- 011 6-677 427 መደወል ይቻላል


Posted:ሪፖርተር መስከረም 24፣2013

Deadline:በ10 ቀናት ውስጥ


© walia tender

የድርጅቱ ስም በጋዜጣው ላይ አልተጠቀሰም

Report Page