Tx አምቦ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል2
Walia Tenderየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/ደልስ/2013
አምቦ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል በ2013 በጀት ዓመትየጤና ጥበቃ ሚ/ር ባወጣው አዲስ የጤና ባለሙያዎችየደንብ ልብስ አለባበስ ስታንደርድ መሠረት ለ600 የጤናባለሙያዎች የደንብ ልብስ ማሰፋት ይፈልጋል ::
ስለሆነም በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ አቅራቢዎችበመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ሆነው፡
- በመንግስት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲድረ-ገጽ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ፤የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ፤ የTIN የምስክር ወረቀትማቅረብ የሚችል እና የሚጫረቱበት ዕቃ ዋጋለእያንዳንዱ ከብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር በላይየሚያወጣ ከሆነ በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነትየተመዘገቡበት ሰርተፍኬት በአንድ አያይዞ ማቅረብይኖርባቸዋል ::
- ስፌቱ የሚከናወነው በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራልሆስፒታል ሠራተኞች በሚገኙበት እያንዳንዱሠራተኛ ተለክተው ሲሆን ለመስፋት የሚያገለግሉማንኛውንም ዕቃ ተጫራቹ የሚችል ሲሆን መብራትከሆስፒታል ይሆናል፡፡
- የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100/ አንድ መቶብር/ እየከፈሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀንጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከዩኒቨርሲቲው ሪፈራልሆስፒታል የግዥ ቡድን መሪ የሥራ ክፍል መውሰድይችላሉ፡፡
- የጨረታው ውጤት እንደታወቀ ለተሸናፊዎችየሚመለስ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000(አምስት ሺህ ብር ) በሲፒኦ አሰርተው ከጨረታሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::
- ተጫራቾች ሪፈራል ሆስፒታሉ ባዘጋጀው የጨረታሰነድ ላይ የሚጫረቱበትን ነጠላና ጠቅላላ ዋጋስርዝ ድልዝ ሳይኖረው 15% VAT በማካተትበጥንቃቄ መሙላት ይኖርባቸዋል ::
- ማንኛውም ተጫራች በሌሎች ዋጋ ላይ ተንተርሶዋጋ መስጠት አይችልም፡፡
- ተጫራቾች ዋጋ የሚሞሉበትን የጨረታ ሰነድኦርጂናል እና ኮፒ በሰም በታሸገ ፖስታ /ኤንቨሎፕ/አድርገው እስከ መስከረም 20 ቀን 2013 ዓ.ምከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ አምቦ ዩኒቨርሲቲሪፈራል ሆስፒታል የግዥ ቡድን መሪ የሥራ ክፍልለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ ::ጨረታው በዚያው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓትታሽጎ በዚሁ ዕለት በ5:00 ሰዓት ተጫራቾችወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአምቦዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል የስብሰባ አዳራሽይከፈታል ::
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘትጨረታውን ከመክፈት አያስቀርም፤
- ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልጋቸውበስልክ ቁጥር 0112609979 ደውለው ማብራሪያመጠየቅ ይችላሉ፡፡
- ሪፈራል ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውንበሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡
የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል
Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 8፣2013
Deadline:መስከረም 20 ቀን 2013
© walia tender