Sl vi tx የመቄት ወረዳ ገ/

Sl vi tx የመቄት ወረዳ ገ/

Walia Tender

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የመቄት ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ደ/የስ/ሂደት ለመቄት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች በመደበኛናመደበኛ ባልሆኑ በጀት በሎት ጠቅላላ ድምር ማለትም

  • ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ
  • ሎት 2 የጽዳት እቃ
  • ሎት 3 የመኪና መለዋወጫ
  • ሎት 4 የመኪና ጐማና ባትሪ
  • ሎት 5 ብትን ጨርቅ እና የተዘጋጁ ልብሶች
  • ሎት 6 ጫማ /የቆዳና የቆዳ ውጤቶች/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ውድድሩ በሎት ጠቅላላድምር ነው፡፡ ስለዚህ ቀጥሎ የተዘረ ዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች ማለ ትም
  1. ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ
  2. በቲን ነምበር ተመዝጋቢ የሆነ
  3. የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለበት
  4. ጨረታ ማስከበሪያ 1 በሲፒኦ ፣ በጥሬ ገንዘብ በመሂ1 ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክዋስትና ማስያዝ የሚችል
  5. የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ በሲፒኦ፣ በጥሬ ገንዘብ በመሂ 1 ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተየባንክ ዋስትና ማስያዝ የሚችል
  6. በጨረታ ሰነዱ ላይ ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ የሌለው
  7. የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት በስም በታሸገ ፖስታ ማስገባት የሚችል በስም የታሸገቢሆን ይመረጣል ባለመታሸጉ ጨረታውን ውድቅ አያደርገውም፡፡
  8. ጨረታው በአየር ላይ የሚቆየው ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀን ሁልጊዜበስራ ቀናት እስከ 11፡30 የጨረታ ሰነዱ ይሸጣል፡፡
  9. ጨረታው የሚከፈተው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ታሽጐ በዚሁቀን 3፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፡፡ የመክፈቻ ቀኑዝግ ካላንደር ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ስዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡ ስለዚህ መስፈረቱንየምታሟሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን መቄት ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ የግ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደትቢሮ ቁጥር 13 በመቅረብ የማይመለስ ብር 40 /አርባ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉሲሆን መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱየተጠበቀ ነው::
  10. ማሳሰቢያ፡-የጨረታ ሰነዱ የሚገባው ግ/ን/አስ/ደ/የስ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 13 በሚገኘው ሳጥን ነው::

ለበለጠ መረጃ 0332110091 ወይም 0332110090 ይደውሉ፡፡

የመቄት ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


Posted:በኩር መስከረም 25፣ 2013

Deadline:በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00


© walia tender

Report Page