Sl pr vi mt bu tx ag fr የሞጣ ከተማአስ/ገን/

Sl pr vi mt bu tx ag fr የሞጣ ከተማአስ/ገን/

Walia Tender

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 4/2013

በአብክመ በምስ/ጎጃም ዞን በሞጣ ከተማ አስ/ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ ቡድን ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል

  • ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ
  • ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ
  • ሎት 3 ህትመት
  • ሎት4 የመኪና ጎማና ካለመንዳሪ
  • ሎት 5 የብስክሌት ጎማና ካለመንደሪ
  • ሎት 6 የሞተር ብስክሌት ጎማና ካለመንደሪ
  • ሎት 7 ህንፃ መሳሪያ
  • ሎት 8 የስፖርት ትጥቅና ዕቃዎች
  • ሎት 9 የግብርና የፍል ዘር
  • ሎት 10 የግብርና መገልገያ ዕቃዎች
  • ሎት 11 የውጭ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል ፡፡
  1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ናምበር ያላቸው፣
  2. የግዥው መጠን ከብር 200000 (ሁለት መቶ ሽህ ብር) እና በላይ ከሆነ ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር ከ1-2 ድረስ የተዘረዘሩትን የሚመለከታቸውን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. የሚገዙ እቃዎች አይነትና ዝርዝር መግለጫ እስፔስፌኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች ለእያንዳንዳቸው ሎት1፣2፣3፣4፣8 እና 9 የጫራታ ሰነዶች የማይመለስ ብር 50 (ሀምሳ ብር) ከፍለው መውሰድ የሚችሉ ሲሆን ሎት5፣6፣7፣10፣11 ሰነዱን በነፃ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች የጫራታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ / ሎት1 20000 (ሀያ ሽህ ብር)፣ሎት 2 እና ሎት 4 እና ሎት 8 5000 (አምስት ሽህ ብር)ሎት 3 3,000 (ሶስት ሽህ ብር) ሎት 6፣ ሎት 9 እና 10 1000 (አንድ ሽህ ብር) ሎት 11 2000 (ሁለት ሽህ ብር) ሎት 7 እና 5 100 (አንድ መቶ ብር) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው ፡፡.የጫራታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ የሚያስዙ ከሆነ በመስሪያ ቤቱ የገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ በማስቆረጥ እና ኮፒ በማድረግ ከመጫራቻ ሰነዳችሁጋር ማቅረብ ይጠበቅባችኋል ፡፡
  7. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ጫራታ የጫራታ ሀሳባቸውን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በማድረግ በእያንዳንዱ ፖስታ ስምና አድራሻ በመጻፍ ፊርማና ማህተም በማድረግ እንዲሁም ፖስታቸው ላይ የሚወዳደሩበትን የጫራታ አይነት ወይም ሎት በመጻፍ ሞጣ ከ/አስ/ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት የግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 18 ከጫራታ ሳጥኑ ማስገባት አለባቸው፡፡
  8. ጫራታው በበኩር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ ሆኖ በ16ኛው ቀን እስከ ጧቱ 4፡00 ስዓት ድረስ የጫራታውን ሰነድ ማስገባት አለባቸው ጫራታው ከጧቱ 4፡00 ታሽጎ 4፡15 ላይ ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሞጣ ከተማ አስ/ገን አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 16 ይከፈታል፡፡
  9. የጫራታ መክፈቻ ቀኑ ቅዳሜ እሁድ ወይም የህዝብ በዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ስዓት ይከፈታል፡፡
  10. ጫራታ አሸናፊ የሚለየው በሎት በመሆኑ ሁሉንም የሎት ዋጋ ያልሞላ ተጫራች ከጫራታ ውጭ ይሆናል፡፡
  11. ስለጫራታው ዝርዝር መረጃ ለመጠየቅ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 18 በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0586611890/0221 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  12. 12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከአገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ጫራታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  13. በተጨማሪ በአብክመ የግዥ መመረያ ቁጥር1/2003 መሰረት ተፈጻሚ ይሆናል ፡፡

የሞጣ ከተማአስ/ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት /የግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን


Posted:በኩር መስከረም 25፣ 2013

Deadline:በ16ኛው ቀን እስከ 4፡00


© walia tender

Report Page