Sl pr mt vi fr የእብናት ወ/ገ/ኢ/ል
Walia Tenderግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የእብናት ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለእብናት ወ/ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል
- ሎት 1 የጽ/መሣሪያ
- ሎት 2የኤሌክትሮኒክስ እቃ
- ሎት 3 ህትመት
- ሎት 4 የሞተር እቃ
- ሎት 5 የጽዳት እቃ
- ሎት 6 የመኪና ጎማ
- ሎት 7 የቤትና የቢሮ እቃ ለመግዛት ተጫራቾችን መጋበዝ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትንመስፈርቶች የምታሟሉ ሁሉ መወዳደር የም ትችሉ መሆኑን እየገለጽን፡-
- የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ቲን/ ያላቸው፣
- የቫት ተመዝጋቢ ሰርተፊኬት ያላቸው ከ200 ሺህ ብር በላይ ለሆነ፣
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ጠቅላላ ዋጋ ድምር 1 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያትዕዛዝ/ሲፒኦ/ በእብናት ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ል/ጽ/ቤት ስም በማሰራት ወይም በባንክየተረጋገጠ የባንክ ጋራንት/ በጥሬ ገንዘብ እብናት ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ዋና ገ/ያዥ ገቢ በማድረግገቢ የሆነበትን የገቢ ደረሰኝ ከኦርጅናል የጨረታ ሰነዱ ጋር ታሽጐ መቅረብ አለበት፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሣቡን ሰነድ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ውስጥ አድርጎ ኦርጅናል ሰነድእብናት ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥና ን/አስ/ቡድን መሪ ቢሮ ቁጥር 06 ባዘጋጀው ሣጥን ማስገባትይችላሉ፡፡ ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን አንስቶ ለተከታታይ ለ15 ቀንበአየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ይከፈታል፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው/ ቢገኙም ባይገኙም በግዥና ን/አስ/ቡድን መሪ ቢሮቁጥር 06 ጨረታው በወጣ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡45 ታሽጐ 5፡00 ላይ ይከፈታል፡፡ ቀኑቅዳሜና እሁድ/የህዝብ በዓል ከሆነ/ በቀጣይ የስራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
- አሸናፊው ለስራ በተፈለገበት ሰዓት ለ3 ቀናት ተጠብቆ ካልቀረበ በመመሪያ መሰረት መ/ቤቱ እርምጃለመውሰድ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች የዋጋ ዝርዝር በሚሞሉበት ሰዓት ስርዝ ድልዝ ወይም በፍሉድ የጠፋ መሆን ከጨረታውጭ ያደርጋል፡፡
- ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ውስጥ አንዱን ያልሞላ ከጨረታ ውጭ ይሆናል፡፡
- የጨረታ ሰነዱን ቢሮ ቁጥር 08 የማይመለስ 20 ብር በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
- አሸናፊው አሸናፊነቱን እንደተገለፀለት ከ5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እብናትወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ድረስ በመቅረብ የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል መውሰድ አለበት፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡ ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ 20 ቀን ነው፡፡
- በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 06 በመምጣትወይም በስልክ ቁጥር 058 4400606/218 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የእብናት ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
Posted:በኩር መስከረም 25፣ 2013
Deadline:በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡45
© walia tender