Sl fr ot tx የሙሉዓለም የባህል ማዕከል
Walia Tenderግልጽ የጨረታ ማስታወቂያን
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የባህልና ቱሪዝም ቢሮ የሙሉዓለም የባህል ማዕከል የሚከተሉትን
- ስቴሽነሪ፣
- የጽዳት እቃዎች፣
- የሙዚቃ መሳሪያዎች፣
- ኤሌክትሮኒከስ፣
- የኤሌክትሪክ፣
- ተገጣጣሚ /ፈርኒቸር/
- የደንብ ልብስ
- መጋረጃ ዕቃዎች የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ በግልጽጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡-
- በዘርፉ አግባብ ያለው የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ አያይዞ ማቅረብ የሚችል፣
- በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበ ለመሆኑና መለያ ቁጥር /ቲን/ ማስረጃ አያይዞ ማቅረብ የሚችል
- በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገበ /ከሆኑ/ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀትከመጫረቻ ሰነዶች ጋር አያይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸው ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒመጫረቻ ሰነዶች ጋር አያይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የማይመለስ ብር 50.00 /ሃምሳ ብር/ ብቻ በመክፈል በሙሉዓለም ባህል ማዕከል ቢሮቁጥር 05 ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በበኩር ጋዜጣ በአየር ላይ ከዋለ ለ21 ተከታታይ ቀናት ማለትም ከ 25/01/2013 ዓ.ምእስከ 15/02/2013 ዓ.ም ክፍት ሆኖ ቆይቶ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾችወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት 4.30 ይከፈታል፡፡ ቀጣዩ ቀን ቅዳሜ /እሁድ ወይም ሕዝባዊበዓላት ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት ብር ወይም የእቃውን ጠቅላላዋጋ 1 በመቶ ከኢትዬጵያ ብሔራዊ ባንክ እና ከተፈቀደላቸው በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ/ሲፒኦ/ ወይም ከሁኔታዎች ጋር ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም ጥሬ ገንዘብ ከመወዳደሪያዶክመንቱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በ2 ቅጅዎች ማለትም ዋና እና ቅጅ በማለት በጥንቃቄበታሸገ ፖስታ በግዥ /ፋይ/ንብ/አስ/ዳ ቢሮ ቁጥር 05 በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓትማስገባት አለባቸው፡፡
- . የጨረታው አሸናፊ በተገለጸ ከ5 ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቀርቦ ውል መያዝይኖርበታል፡፡
- . ማንኛውም ተጫራች ከተጠየቀው ስፔስፊኬሽን ውጭ የሚያቀርብ ተወዳዳሪ ተቀባይነት የለውም፡፡
- . ጨረታው አሸናፊው ተለይቶ ውል ከተያዘበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል፡፡
- መስሪያቤቱ በጨረታ ሰነዱ ላይ ከተጠቀሰው መጠን 20% ዝቅ ወይም ከፍ ማድረግ ይችላል፡፡
- ተጫራቾች ሁሉንም የተዘረዘሩ እቃዎች መሙላት አለባቸው፡፡ የሚመረጡት በእያንዳንዱ በየሎትድምር መሠረት ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ ነው። ማዕከሉ አስፈላጊ ሆኖ ከአገኘው በያንዳንዱ ዕቃዎችዝቅተኛ ዋጋ ባቀረበ አሸናፊ ይለያል።
- ማዕከሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡
- . ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ቢሮ ቁጥር 05 ድረስ በአካል በማግኘት ወይም በስልክ ቁጥር 058-226-53-42 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
የባህልና ቱሪዝም ቢሮ
Posted:በኩር መስከረም 25፣ 2013
Deadline:በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00
© walia tender