Sl bu tx የእንጅባራ ከተማ ውሃ አገልግ
Walia Tenderግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የእንጅባራ ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት የገቢ፣ ግዥ ፋ/ን/አስ/ደ/የስራሂደት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል
- ቁጥር አንድ የተለያዩ የስቴሽነሪ እቃዎች
- ቁጥር ሁለት የተለያዩ የውሃ ቆጣሪዎችንእና መገጣጠቢያ እቃዎችን
- ቁጥር ሶስት የደንብ ልብስ ብትን ጨርቅ
- ቁጥር አራት የተዘጋጁ አልባሣት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ፡-በጨረታው ለመሣተፍየምትፈልጉ ሁሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ግዴታዎችን ማሟላት ይኖርባችኋል፡፡
- ህጋዊና በዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ያለው፣
- የግብር ከፋዮች መለያ ቁጥር ቲን ሰርተፊኬት የተሰጣቸው ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉመሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆኑ አለባቸው፡፡
- የእን/ከ/ው/አገ/ጽ/በት ገቢ፣ ግዥ ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ባዘጋጀው የጨረታ መመሪያ ዝርዝርመሰረት ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን፣
- የጨረታ ሰነዱን እስቴሽነሪ እና የውሃ እቃ 100 የደንብ ልብስ 30 ብር ብቻ በመግዛት መውሰድየምትችሉ መሆኑን፣
- ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሞሉትን ዋጋ 2 በመቶ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው፣
- ጨረታው የሚከፈትበት በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጐ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊወኪሎቻቸው በተገኙበት እንጅባራ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ገቢ ግ/ፋ/ን/አስ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 12 ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡
- . ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 12 በስልክ ቁጥር 058 2275138 ደውለው መጠየቅይችላሉ፡፡
- በዘርፉ ንግድ ፈቃድ ያለው እና የዘመኑን ከፍሎ ፈቃድ ያሣደሰ እና እቃው 50 ሺህ እና በላይ ከሆነየቫት ተመዝጋቢ የሆኑትን የሚያቀርብ ይሆናል፡፡
- የጨረታ አሸናፊ የምንለየው ከቁጥር አራት ብለን የጠቀስናቸው እቃዎች አሸናፊ የምንለየው በነጠላዋጋ ነው፡፡
የእንጅባራ ከተማ ውሃ አገ/ጽ/ቤት
Posted:በኩር መስከረም 25፣ 2013
Deadline:በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡00
© walia tender