Sl bu አምቦ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል
Walia Tenderየጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 001/መግ/2013
አምቦ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል በ2013 በጀት ዓመትየተለያዩ ዕቃዎችን ማለትም
- ሎት 1 የኤሌክትሪክ መለዋወጫዎች
- ሎት 2 የቧንቧ ዕቃ መለዋወጫዎች
- ሎት 3 የግንባታ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታአወዳድሮ ከአሸናፊዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ አቅራቢዎችበመስኩ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ሆነው፡
- በመንግስት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲድረ-ገጽ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ፤የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ፣ የTIN የምስክር ወረቀትማቅረብ የሚችል እና የሚጫረቱበት ዕቃ ዋጋለእያንዳንዱ ከብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር በላይየሚያወጣ ከሆነ በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነትየተመዘገቡበት ሰርተፍኬት በአንድ አያይዞ ማቅረብይኖርባቸዋል፡፡
- ለአንዱ ወይም ለሁለቱ ወይም ለሶስቱ ሎት የጨረታሰነድ የማይመለስ ብር 100/ አንድ መቶ ብር /እየከፈሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮዘወትር በሥራ ሰዓት ከዩኒቨርሲቲው ሪፈራልሆስፒታል የግዥ ቡድን መሪ የሥራ ክፍል መውሰድይችላሉ::
- የጨረታው ውጤት እንደታወቀ ለተሸናፊዎችየሚመለስ የጨረታ ማስከበሪያ ለሶስቱም ሎትብር 20,000( ሃያ ሺህ ብር) በሲፒኦ አስርተውከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ተጫራቾች ሪፈራል ሆስፒታሉ ባዘጋጀው የጨረታሰነድ ላይ የሚጫረቱበትን ነጠላና ጠቅላላ ዋጋስርዝ ድልዝ ሳይኖረው 15% VAT በማካተትበጥንቃቄ መሙላት ይኖርባቸዋል ::
- ማንኛውም ተጫራች በሌሎች ዋጋ ላይ ተንተርሶዋጋ መስጠት አይችልም፡፡
- ተጫራቾች ዋጋ የሚሞሉበትን የጨረታ ሰነድኦርጂናል እና ኮፒ በሰም በታሸገ ፖስታ /ኤንቨሎፕ/አድርገው እስከ መስከረም 27 ቀን 2013 ዓ.ምከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ አምቦ ዩኒቨርሲቲሪፈራል ሆስፒታል የግዥ ቡድን መሪ የሥራ ክፍልለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ ::ጨረታው በዚያው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓትታሽጎ በዚሁ ዕለት በ5:00 ሰዓት ተጫራቾችወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአምቦዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል የስብሰባ አዳራሽይከፈታል ::
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘትጨረታውን ከመክፈት አያስቀርም ፤
- ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልጋቸውበስልክ ቁጥር 0112609979 ደውለው ማብራሪያመጠየቅ ይችላሉ፡
- ሪፈራል ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውንበሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው::
የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል
Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 8፣2013
Deadline:መስከረም 27 ቀን 2013
© walia tender