Sl FR ANRS Health bureau1

Sl FR ANRS Health bureau1

Walia Tender

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ ኤልክትሮኒክስ እና የፈርኒቸር ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል ፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትንመስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ሰርተፍኬት/የሚያቀርብ፡፡
  3. ከላይ በተ.ቁ 1-2 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸዉ ጋር አያይዘዉ ማቅረብየሚችሉ፡፡
  4. የሚገዛው ዕቃ ጠቅላላ ዋጋ ከ200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢየሆነና የቫት ሰርተፊኬት ኮፒ ማስያዝ አለበት፡፡
  5. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩት ጠቅላላ ዋጋ 2 በመቶ በባንክ የተረጋገጠየክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና የሚያስይዝ፡፡
  6. ማንኛዉም ተጫራች የመወዳደሪያ ሃሳቡን በታሸገ ፖስታ በጤና ጥበቃ ቢሮ በግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ደ/የስ/ሂደት ግዥ ክፍል ጃይካ ህንፃ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት በ15 ተከታታይቀናት ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግዥ ክፍል/በቢሮ ቁጥር-ጃይካህንፃ በ16ኛዉ ቀን 2013 ዓ.ም በ 8:30 ታሽጎ 9፡00 ይከፈታል፡፡ ሆኖም ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነበተከታዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚታሸግና የሚከፈት ይሆናል፡፡
  8. ሌሎች ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
  9. ቢሮው የግዥዉን መጠን እስከ 20 በመቶ ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል፡፡
  10. የጨረታዉ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈባቸዉን ዕቃዎች በራሱ ወጭ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮመጋዘን ድረስ ማቅረብ አለበት፡፡
  11. . ማንኛዉም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ አስራ አምስትቀናት እስከ 11፡30 እና በአስራ ስድስተኛው ቀን እስከ 8.፡00 ድረስ የማይመለስ በብር 50.00/ሃምሳብር/ በመክፈል ቢሮ ቁጥር 128 ድረስ በአካል ቀርቦ መግዛት ይችላል ፡፡
  12. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡
  13. ስለ ጨረታዉ መረጃ ከፈለጉ አብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ ቁጥር-ጃይካ ህንፃ ድረስ በአካል በመገኘትወይም በስልክ ቁጥር 0582221127 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡

አብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ


Posted:በኩር መስከረም 25፣ 2013

Deadline:በ16ኛዉ ቀን 8:00


© walia tender

Report Page