Mdየመኤ/ስ/ወ/ፋ

Mdየመኤ/ስ/ወ/ፋ

Walia Tender

የጨረታ ማስታወቂያ

የመኤ/ስ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ለእ/አ/ሀ/ጽ/ቤት ለህከምና አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መድኃኒት የሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት፡

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለው /ያላት
  2. የግብር ከፋይነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው/ያላት
  3. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት
  4. የ ብር 2000/ሁለት ሺህ ብር/ CPO ማስያዝ የሚችል/የምትችል
  5. ተጫራቾች ሰነዱን ከመኤ/ጎ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በመውሰድ ከላይ በዝርዝር ከቀረቡት ማስረጃዎች ጋር አያይዘው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በም/ኦሞ/ዞ/ መኤ/ጎ/ወ/ፋ/ኢ/ልጽ/ቤት በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባችሁ፡፡ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ ይውላል፡፡ ጨረታው በማስታወቂያ በወጣ በ16ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ባቹማ 0987377787/ 0946871720/ 0934594571/ 0916176288

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ም/ኮሞ/ዞን/ መ/ጎ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 8፣2013

Deadline:በ16ኛው ቀን 8፡00


© walia tender

Report Page