Ins በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮ2

Ins በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮ2

Walia Tender

የጨረታ ማስታወቂያ

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለ 2013 በጀት ዓመት

  1. የግዥ መለያ ቁጥር HU/ABEC 07/326/13 በጀት ዓመት ለኮሌጁ የመኪና ጎማዎች እና ባትሪዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ በመጀመሪያ ዙር የወጣ
  2. የግዥ መለያ ቁጥር HU/ABEC 07/35713 በጀት ዓመት ለኮሌጁ የመኪና ጥገና ግዥ ግልጽ ጨረታ ለመጀመሪያ ዙር የወጣ
  3. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ከፌዴራል ሀገር ውስጥ ገቢ ወይንም ከሌሎች ግብር ሰብሳቢ የመንግስት መ/ቤቶች ወቅታዊ የግብር ግዴታቸውን የተወጡና በመንግስት ጨረታዎች መካፈል የሚችሉ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ፣ በፌዴራል ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የመረጃ መረብ /Website/ ላይ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያሳይ ማስረጃ እና የሚጫረቱበት ዋጋ ከብር 10,000.00 (አስር ሺህ ) የሚበልጥ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
  4. ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ ቢድ ቦንድለእያንዳንዱ ጨረታ 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ) ብር ሆኖ ጨረታዎች በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም (CPO) ወይም የባንክ ጋራንቲ የጨረታው ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  5. በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር ሰተቋሙ አካውንት 1000053091443 ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ካምፓስ የውስጥ ገቢ ስም በማስገባት እና ስሊፕ በመያዝ የተዘጋጀውን ሰነድ ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ (ይ/ዓለም) ቢኢ ኮሌጅ ግዥና ንብረት አስተዳደር ቲም ቢሮ ቁጥር 26 ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
  6. ጨረታው የሚወጣበት 8/1/2013 ዓ.ም ጨረታው የሚከፈትበት 22/1/2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢኢኮሌጅ ግዥና ንብረት አስተዳደር ቲም በሚገኘው መሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  7. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ላይ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ

ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 8:00) ድረስ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢኢኮሌጅ ግዥና ንብረት አስተዳደር ቲም በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ:: ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ግዥና ንብረት አስተዳደር ቲም

ስልክ ቁጥር፡-046 1350012

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢ.ኢ.ኮሌጅ


Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 8፣2013

Deadline: 22/1/2013


© walia tender

Report Page