Har car fa 40

Har car fa 40

Walia Tender

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የፍ/ባለመብት አቶ ልዑል ኤርምያስ እና በፍ/ባለዕዳ አቶታሪኩ አብደላ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይየፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 75168በ14/7/2010 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝመሠረት በቦሌ ክ/ከተማ ወ/7 የቤቁ ዋሲሁን ካሳሁንመኪና ማቆሚያ ግቢ ውስጥ ቆሞ የሚገኝ የሠ/ቁ -2-A08103 አ.አ የሆነው መኪና የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋብር 350,000 (ሶስት መቶ ሃምሳ ሺ ብር) ሆኖ የስምማዞሪያ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ለመስከረም 29ቀን 2013 . በሐራጅ ይሸጣል።
የተጫራቾችምዝገባ 500 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾችተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታውየሚካሄድ ይሆናል፡፡ የሐራጅ ሽያጭ የሚካሄደው በፈደራልፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታአዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛትየሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራትየሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘትበሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ/ፍ/ቤቶች ፍርድአፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ በ3፡30ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርትንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን፤ እያንዳንዱ ተጫራችበሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት 1/4ኛውን በባንክበተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ ከ1/4ኛአስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታውአይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊየሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀንጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡በተጨማሪ ተጫራቾች ካፒታል ጌይን እና ታክስ ስምንይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ፣ ሐራጁ ጉድቶኛል የሚሉጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬቱ የማያስተናግድና በችሎትየሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

በፈደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት


Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 8፣2013

Deadline:መስከረም 29ቀን 2013


© walia tender

Report Page