HAR ኦሮሚያ ኢን
Walia Tender
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና ሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
- ተጫራቾች ከጨረታው ቀን በፊት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ቀርበው ማየት ይችላሉ፡
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል:: በጨረታ የተሸነፉ ተጨራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል::
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት 1-3 ያሉት በአዳማ ከተማ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አራዳ ቅርንጫፍ ዉስጥ፣ ተቁ 4 በኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና መስሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ የቦርድ መስብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል::
- ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል:: ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም:: በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ብድርን በተመለከተ ቀርቦ የባንኩን የብድር መምሪያ ማነጋገር ይችላል::
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 2106/07 ዋና መ/ቤት ወይም ለተቁ 1-3 0221119316/17/18 አራዳ ቅርንጫፍ፣ ለተ.ቁ 4 በ 011-661-98 01 ሆራ ቅርንጫፍ ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ወይም ብድሩ ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ለመንግስት የሚከፈለውን አስፈላጊ ግብር ይከፍላል:: ንብረቱ በገዢዉ ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተዉ መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል:: የጨረታው አሸናፊ የሚከፍለውን ውዝፍ ክፍያ ከፍሎ ንብረቱ በሚገኝበት የመንግስት መ/ቤት በመቅረብ የሊዝ ውል ይዋዋላል::
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ
__________________
Posted:ሪፖርተር መስከረም 24፣2013
Deadline:በሎት የተለያየ
__________________
© walia tender