Ext የዳንግላ ከተማ አስተዳደር ገን

Ext የዳንግላ ከተማ አስተዳደር ገን

Walia Tender

የጨረታ ማስተካከያ

የዳንግላ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ አካባቢ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት 1ኛኮብል መንገድ ግንባታ ስራ ደረጃ 6 ጠ/ስ/ተ/ እና በላይ ፣ 2ኛ የህንፃግንባታ G+5 ደረጃ ጠ/ስ/ተ/ እና በላይ፣ 3ኛ የጠጠር መንገድ ግንባታስራ ደረጃ 7 ጠ/ስ/ተ/ እና በላይ እና 4ኛ የመብራት መንገድ ጥገናስራ ደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ ተደርጎ በበኩር ጋዜጣ ማስታወቂያውእንዲወጣልን በቁጥር ጠ/ስ/ተ/ እና በላይ በቀን 11/01/2013 ደብዳቤየፃፍን መሆናችን ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጅ ከዚህ በፊት የተፃፈውደብዳቤ የደረጃ ስህተት የነበረበት ስለሆነ የቢሮ ግንባታ ስራው እናየመብራት ጥገና ስራው ባለበት ሁኖ የጠጠር መንገድ ስራው ደረጃ 7ጠ/ስ/ተ/ እና በላይ የነበረው ደረጃ 9 ጠ/ስ/ተ/ እና በላይ እንዲሁምኮብል መንገድ ስራው ደረጃ 6 ጠ/ስ/ተ/ እና በላይ የነበረው ደረጃ 7ጠ/ስ/ተ/ እና በላይ ተደርጎ እንዲስተካከልልን እንጠይቃለን፡፡

የዳንግላ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ አካባቢ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት


Posted:በኩር መስከረም 25፣ 2013

Deadline:በ22ኛዉ ቀን እስከ 4፡00


© walia tender

Report Page