Con guraghe muskan G+4

Con guraghe muskan G+4

Walia Tender

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 15/2012

የጉራጌ ዞን አስተዳደር ለምስራቅ መስቃን ወረዳ አገልግሎት የሚውል G+4 የቢሮ ግንባታ ተቋራጮችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች በማመልከቻ ሲጠይቅ ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች ፡

ሕጋዊ ምዝገባ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
በደረጃው ቢሲጂሲ-4 እና ከዚያ በላይ ፍቃድ ያላቸው፡፡
የዘመኑን ንግድ ፍቃድ ያደሱ ሆነው ዋናውንና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡
የዘመኑ የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር እና የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
በጨረታ ለመወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዙትን የጨረታ ሰነድ ጠቅሰው በማመልከቻ ሲጠይቁ ተወካዮች ከሆኑ ከድርጅቱ ሕጋዊ ውክልና ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡
ከላይ በተጠቀሱት መስፈርቶች አሟልተው ሰነድ ለመግዛት ሲቀርቡ ከጉራጌ ዞን ኮንስትራክሽን መምሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ቀን 6፡00 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 400 / አራት መቶ ብር/ በመክፈል ከጉራጌ ዞን ፋኢል መምሪያ ግዥ ክፍል ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
. ተጫራቾች የጨረታውን ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ዶከመንት ሲያቀርቡ፡ሀ/ ለቴክኒካል ዶክመንት ኣንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ፎቶ ግራፊክ ኮፒዎች እያንዳንዳቸውን በሰም በታሸገ የጨረታ ማስከበሪያ 150,000 / አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከኦሪጅናል ዶክመንት ጋር በማድረግ በማሸግ ሁሉንም በአንድ ትልቅ እናት ፖስታ በማሸግ ቴክኒካል ስሚል በመለየት ለ/ ለፋይናንሺያል ዶክመንት አንድ ኦሪጅናልና ሁለት ፎቶ ግራፊክ ኮፒ በሰም በማሸግ /ሁሉንም በአንድ ትልቅ እናት ፖስታ ውስጥ በማሸግ በፋይናንሺያል በሚል በመለየት እስከ 21 ኛው ቀን 8 ፡ 00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በጉራጌ በጉ/ዞ/ፋ/ል መምሪያ ስም የተሰራ እና ከቴክኒካል ዶክመንት ኦሪጅናል አብሮ መቅረብ አለበት፡፡
.ከተራ ቁጥር 6-9 የተጠቀሱት መስፈርቶች ሙሉ ለሙሉ ያላሟላ ተጫራች ከውድድሩ ውጪ ይሆናል፡፡
የጨረታው ቴክኒካል ዶክመንት በ21 ኛው ቀን ከቀኑ 8 ፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
የፋይናንሺያል የፕሮጀክቱ ግንባታ ዋጋ ከቴክኒክ ግምገማ ውጤት በኋላ የቴክኒክ ግምገማውን ያለፉት ተጫራቾች ሰነድ ብቻ የጨረታው ኮሚቴው በማስታወቂያ በሚገልፀው ቀን ይከፈታል፡፡
መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ፦

1ኛ/ አፋፃፀማቸው ምክንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው መወዳደር አይችሉም፡፡
2ኛ/ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘዋወራል ፡፡
3ኛ/ በጨረታው ሂደት ውስጥ ተሻሽሎ የወጣው የክልሉ የግዥ መመሪያ ተግባራዊ የሚደረግ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
4ኛ/ ዞኑ ላይ ከሁለት በላይ ስራ ያላቸው ተቋራጮች በጨረታው መሳተፍ የማይችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

መረጃ: የጉራጌ ዞን ፋሲል መምሪያ ስልክ ቁጥር፡- 011-830-87-97/ 011-865-94-72

በደ/ ብ/ ብ/ ሕ/ ክ/ መ/ ንግሥት የጉ/ ዞ/ ፋ/ ኢ/ ል/ መምሪያ



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 30 ቀን 2012

Deadline: June 27, 2020


© walia tender

Report Page