Audit 4 noah merkeb AIDS

Audit 4 noah merkeb AIDS

Walia Tender

የሒሳብ ምርመራ ጨረታ

የኖኅ መርከብ የኤድስ መከላከል ማኅበር የተባለው የበጎ አድራጎት ማኅበር ከሐምሌ 1 ቀን 2011 - ሰኔ 30 ቀን 2012 ዓ.ም ያለውን ሒሳብ የኦዲት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

በዚህ ጨረታ ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

የሚከተሉትን ነጥቦች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡
ከንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የምዝገባ ሰርቲፊኬት ያላቸው፡፡
የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ያላቸው፡፡
ከኢትዮጵያ የሒሳብና ኦዲት ቦርድ የሙያ የማረጋገጫ ሰርቲፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
በIPSAS የሒሳብ አያያዝ መሰረት ኦዲት ማድረግ የሚችሉ፡፡
የጨረታው ሰነድ፤ ሥራውን ለማጠናቀቅ የሚወስደውን ጊዜና የአገልግሎት ዋጋ ክፍያ በታሸገ ፖስታ በሥ ራ ሰዓት ከጠዋቱ 3 ፡00 ሰዓት እስከ 6 ፡00 ሰዓት በአዲስ አበባ፤ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፤ ወረዳ 09 የቤት ቁጥር 733 በሚገኘው የድር ጅታችን ቢሮ ድረስ በመምጣት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሶስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማቅረብ አለባቸው፡፡
ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥ ር 0911698498 ወይም 0911405053 በመደወል ማግኘት ይቻላል::
የኖኅ መርከብ የኤድስ መከላከል

ማኅበር



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 30 ቀን 2012
Deadline: June 10, 2020


© walia tender

Report Page