Aud የቡሬ ከተማ ውሃና ፍሣሽ
Walia Tenderየጨረታ ማስታወቂያ
የቡሬ ከተማ ውሃና ፍሣሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የመ/ቤቱን የሂሣብእንቅስቃሴ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ፡-
- ከሐምሌ 1 ቀን 2009 ዓ/ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2010 ዓ/ም
- ከሐምሌ 1 ቀን 2010 ዓ/ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2011 ዓ/ም
- ከሐምሌ 1 ቀን 2011 ዓ/ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2012 ዓ/ም ያለውንየ3 ዓመት የሂሣብ እንቅስቃሴ በውጭ ኦዲተር ማስመርመርይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከአብክመ ኦዲት መ/ቤት የመልካም ስራአፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የሚችልና የሂሣብ ሙያ የታደሰፈቃድ ያለው መወዳደር ይችላል፡፡
- ጨረታው በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀንየሚቆይ ይሆናል፡፡
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የጨረታው ጊዜ ባለቀ በ16ኛውቀን ከጠዋቱ 3፡00 ቡሬ ከተማ ውሃና ፍሣሽ አገ/ጽ/ቤትይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱየተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 7740727 መጠየቅ ይቻላል፡
የቡሬ ከተማ ውሃና ፍሣሽ አገልግሎት ጽ/ቤት
Posted:በኩር መስከረም 25፣ 2013
Deadline:15 ተከታታይ ቀን
© walia tender